From ef67ad42f4fe8b6b28beeb5bbcc8eadc063bdadc Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Thu, 21 Jul 2016 16:31:12 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 21 2016 16:30:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/13.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/04/13.txt b/04/13.txt index 6add8a0..b1f99d0 100644 --- a/04/13.txt +++ b/04/13.txt @@ -1 +1 @@ -ነገር ግን "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ"ተብሎ እንደተፃፈ፡ ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን። ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው እኛንም ያስነሳናል፥ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። ሁሉ የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል። \ No newline at end of file +\v 14 \v 13 ነገር ግን "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ"ተብሎ እንደተፃፈ፡ ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን።\v 14 ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው እኛንም ከእርሱ ጋር ያስነሳናል። ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። \v 15 የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል። \ No newline at end of file