From e95ad9656d9529cc1e5bcccf46620b6477c0802f Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Fri, 26 May 2017 15:42:33 +0300 Subject: [PATCH] Fri May 26 2017 15:42:33 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 11/14.txt | 2 +- 11/16.txt | 5 ++--- 11/19.txt | 3 +-- 11/22.txt | 2 +- manifest.json | 1 - 5 files changed, 5 insertions(+), 8 deletions(-) diff --git a/11/14.txt b/11/14.txt index f0c8c88..baab4c2 100644 --- a/11/14.txt +++ b/11/14.txt @@ -1 +1 @@ -\v 14 \v 15 14. ይህም የሚያስደንቅ አይደለም፣ ሰይጣን እንኳ ራሱን የብርሓን መልአክ በማስመሰሉ ርሱን ይለውጣልና። 15. የእርሱ አግልጋዮች ደግሞ የጽድቅ አገልጋዮች በማስመሰል ራሳቸውን ቢለውጡ እጅግ የሚያስደንቅ አይደለም። ዕጣ ፈንታቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል። \ No newline at end of file +\v 14 ይህም የሚያስደንቅ አይደለም፣ ሰይጣን እንኳ ራሱን የብርሓን መልአክ በማስመሰሉ ርሱን ይለውጣልና። \v 15 የእርሱ አግልጋዮች ደግሞ የጽድቅ አገልጋዮች በማስመሰል ራሳቸውን ቢለውጡ እጅግ የሚያስደንቅ አይደለም። ዕጣ ፈንታቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል። \ No newline at end of file diff --git a/11/16.txt b/11/16.txt index 6086870..a83dd47 100644 --- a/11/16.txt +++ b/11/16.txt @@ -1,3 +1,2 @@ -\v 16 \v 17 \v 18 16. ደግሜ እላለሁ፦ እኔ ሞኝ እንደሆንሁ ማንም አያስብ ። ሞኝ እንደሆንሁ ብታስቡ ግን በጥቂቱ እመካ ዘንድ እንደ ሞኝ ተቀበሉኝ። -17. እንደዚህ ታምኜ በመመካት የምናገረው፣ ጌታ የፈቀደው አይደለም፣ እኔ ግን እንደ ሞኝ እናገራለው። -18. ብዙ ሰዎች በሥጋ ሰለሚመኩ፣ እኔም ደግሞ እመካለው። \ No newline at end of file +\v 16 ደግሜ እላለሁ፦ እኔ ሞኝ እንደሆንሁ ማንም አያስብ ። ሞኝ እንደሆንሁ ብታስቡ ግን በጥቂቱ እመካ ዘንድ እንደ ሞኝ ተቀበሉኝ። \v 17 እንደዚህ ታምኜ በመመካት የምናገረው፣ ጌታ የፈቀደው አይደለም፣ እኔ ግን እንደ ሞኝ እናገራለው። +\v 18 ብዙ ሰዎች በሥጋ ሰለሚመኩ፣ እኔም ደግሞ እመካለው። \ No newline at end of file diff --git a/11/19.txt b/11/19.txt index 753b247..d3ec519 100644 --- a/11/19.txt +++ b/11/19.txt @@ -1,2 +1 @@ -\v 19 \v 20 \v 21 19. እናንተ ብልሆች ሆናችሁ ሞኞችን በደስታ ትታገሣላችሁና! -20. ማንም ባሪያዎች ቢያደርጋችሁ፣ ማንም በመካከላችሁ መለያየትን ቢፈጥር፣ ማንም መጠቀሚያ ቢያደርጋችሁ፣ ማንም ቢቀማችሁ ፣ወይም ፊታችሁን በጥፊ ቢመታችሁ ትታገሱታላችሁና. 21. ይህንን ስናደርግ በጣም ደካሞች እንደ ነበርን እያፈርሁ እናገራለ። ሆኖም ማንም በሚመካበት ጊዜ ሁሉ እንደ ሞኝ እላለው፣ እኔ ደግሞ እመካለሁ። \ No newline at end of file +\v 19 እናንተ ብልሆች ሆናችሁ ሞኞችን በደስታ ትታገሣላችሁና! \v 20 ማንም ባሪያዎች ቢያደርጋችሁ፣ ማንም በመካከላችሁ መለያየትን ቢፈጥር፣ ማንም መጠቀሚያ ቢያደርጋችሁ፣ ማንም ቢቀማችሁ ፣ወይም ፊታችሁን በጥፊ ቢመታችሁ ትታገሱታላችሁና. \v 21 ይህንን ስናደርግ በጣም ደካሞች እንደ ነበርን እያፈርሁ እናገራለ። ሆኖም ማንም በሚመካበት ጊዜ ሁሉ እንደ ሞኝ እላለው፣ እኔ ደግሞ እመካለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/11/22.txt b/11/22.txt index 5f81978..5b21cac 100644 --- a/11/22.txt +++ b/11/22.txt @@ -1 +1 @@ -\v 22 \v 23 22. እነርሱ ዕብራውያን ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ እስራኤላውያን ናቸውን እኔ ደግሞ ነኝ። የአብርሃም ዘር ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ። 23. የክርስቶስ አግልጋዮች ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ (እንደ እብድ እናገራለው) እኔ እበልጣለሁ፣ በከባድ ሥራ አብዝቼ በመታሰር አብዝቼ፣ በመደብደብ ከልክ በላይ፣ ብዙ የሞት አደጋዎችን በመጋፈጥ ብዙ ጊዜ ሆንሁ። \ No newline at end of file +\v 22 እነርሱ ዕብራውያን ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ እስራኤላውያን ናቸውን እኔ ደግሞ ነኝ። የአብርሃም ዘር ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ። \v 23 የክርስቶስ አግልጋዮች ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ (እንደ እብድ እናገራለው) እኔ እበልጣለሁ፣ በከባድ ሥራ አብዝቼ በመታሰር አብዝቼ፣ በመደብደብ ከልክ በላይ፣ ብዙ የሞት አደጋዎችን በመጋፈጥ ብዙ ጊዜ ሆንሁ። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index ab0ad2d..64c49a5 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -139,7 +139,6 @@ "11-16", "11-19", "11-22", - "11-24", "11-27", "11-30", "11-32",