From e502543812408f47f8bf2ae5611a9f38d4e9ab9e Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Thu, 21 Jul 2016 16:21:11 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 21 2016 16:20:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/07.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/04/07.txt b/04/07.txt index 295158b..017d8e6 100644 --- a/04/07.txt +++ b/04/07.txt @@ -1 +1 @@ -ነገር ግን በሸክላ ገንቦዎች ውስጥ ይህ ሐብት አለን፥እንደሚታወቀውም እጅግ ታላቅ የሆነው ሃይሉ ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ አይደለም። በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንተበተብም፤እንሰደዳለን ቢሆንም ግን ተዘንግተን አንቀርም። ሁልጊዜም የኢየሱስን ሞት በሰውነታችን እንሸከማለን፥ ይህም በሰውነቶቻችን የኢየሱስ ህይወት ይገለጥ ዘንድ ነው። \ No newline at end of file +\v 8 \v 7 ነገር ግን እጅግ ታላቅ የሆነው ሃይሉ ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳልሆነ ለማሳየት ይህ ሃብት በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን።\v 8 በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንረበሽም። \v 9 ቢሆንም ግን ተረስተን አንቀርም። \v 10 የኢየሱስ ህይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ የእርሱን ሞት ሁልጊዜ በሰውነታችን እንሸከማለን። \ No newline at end of file