diff --git a/04/07.txt b/04/07.txt index 295158b..017d8e6 100644 --- a/04/07.txt +++ b/04/07.txt @@ -1 +1 @@ -ነገር ግን በሸክላ ገንቦዎች ውስጥ ይህ ሐብት አለን፥እንደሚታወቀውም እጅግ ታላቅ የሆነው ሃይሉ ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ አይደለም። በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንተበተብም፤እንሰደዳለን ቢሆንም ግን ተዘንግተን አንቀርም። ሁልጊዜም የኢየሱስን ሞት በሰውነታችን እንሸከማለን፥ ይህም በሰውነቶቻችን የኢየሱስ ህይወት ይገለጥ ዘንድ ነው። \ No newline at end of file +\v 8 \v 7 ነገር ግን እጅግ ታላቅ የሆነው ሃይሉ ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ እንዳልሆነ ለማሳየት ይህ ሃብት በሸክላ ዕቃ ውስጥ አለን።\v 8 በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንረበሽም። \v 9 ቢሆንም ግን ተረስተን አንቀርም። \v 10 የኢየሱስ ህይወት በሰውነታችን እንዲገለጥ የእርሱን ሞት ሁልጊዜ በሰውነታችን እንሸከማለን። \ No newline at end of file