Wed Jul 20 2016 12:00:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
f6bdbd700b
commit
e3a4139c3a
|
@ -1 +1 @@
|
|||
ይህ እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት እንዳመጣላችሁ እዩ፤ይህም ታላቅ ቁርጠኝነት ምን ያህል ንፁህ መሆናችሁን፥ ምን ያህል በሃጢያት ላይ እንድትቆጡ፥ ምን አይነት ናፍቆት፥ ምን አይነት ቅንዓት፥ፍትህ እንዲፈፀም ምን አይነት ጥልቅ መሻት እንዳደረገላችሁ እዩ! በዚህ ነገር በነገር ሁሉ ንፁህ መሆናችሁን አስመስክራችኋል። ምንም እንኳ ብፅፍላችሁም የፃፍኩት ለክፉ አድራጊ ወይም በክፉ አድራጎቱ መከራ ለሚቀበል ሳይሆን ለእኛ ያላችሁ ትጋት በእግዚአብሔር ፊት እንዲታወቅ ነው።
|
||||
ይህ እግዚአብሔር የሚወደው ሃዘን ምን አይነት ታላቅ ቁርጠኝነት እንዳመጣላችሁ እዩ፤ይህም ታላቅ ቁርጠኝነት ምን ያህል ንፁህ መሆናችሁን፥ ምን ያህል በሃጢያት ላይ እንድትቆጡ፥ ምን አይነት ናፍቆት፥ ምን አይነት ቅንዓት፥ፍትህ እንዲፈፀም ምን አይነት ጥልቅ መሻት እንዳደረገላችሁ እዩ! በዚህ ነገር በሁሉም ንፁህ መሆናችሁን አስመስክራችኋል። ምንም እንኳ ብፅፍላችሁም የፃፍኩት ለክፉ አድራጊ ወይም በክፉ አድራጎቱ መከራ ለሚቀበል ሳይሆን ለእኛ ያላችሁ ትጋት በእግዚአብሔር ፊት እንዲታወቅ ነው።
|
Loading…
Reference in New Issue