diff --git a/01/03.txt b/01/03.txt index 1e1a574..e5ecd30 100644 --- a/01/03.txt +++ b/01/03.txt @@ -1 +1 @@ -የምህረት አባት እንዲሁም የመፅናናት ሁሉ አምላክ የሆነውና በመከራችን ሁሉ የሚያፅናናን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ይህም የሆነው እኛ ራሳችን በእርሱ በእግዚአብሔር በተፅናናንበት መፅናናት ልክ ሌሎችን ማፅናናት እንዲቻለን ነው። \ No newline at end of file +የምህረት አባት፥ የመፅናናት አምላክ እና በመከራችን ሁሉ የሚያፅናናን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። እኛ ራሳችን በእርሱ በእግዚአብሔር በተፅናናንበት መፅናናት ልክ ሌሎችን ማፅናናት እንድንችል እርሱ በመከራችን ሁሉ ያፅናናል \ No newline at end of file