From cac723b5c198d086efeacd5636703bb25ab97511 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Thu, 21 Jul 2016 16:25:11 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 21 2016 16:24:53 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/16.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/04/16.txt b/04/16.txt index 78d79be..4976f53 100644 --- a/04/16.txt +++ b/04/16.txt @@ -1 +1 @@ -ስለዚህም ተስፋ አንቆርጥም። ምንም እንኳ ውጫዊው ማንነታችን እየመነመነ ቢመጣም ውስጣዊው ማንነታችን ግን ዕለት በየዕለት እየታደሰ ይመጣል። ይህ ጊዜያዊ፣ ቀላል መከራችን ልኬቶችን ሁሉ ለሚያልፈው ለላቀው ዘላለማዊ ክብር የሚያዘጋጀን ነው። እኛ የሚታዩትን ነገሮች ሳይሆን የማይታዩትን ነገሮች እንመለከታለን። የምናያቸው ነገሮች ጊዜያዊ ሲሆኑ የማይታዩት ነገሮች ግን ዘላለማዊ ናቸው። \ No newline at end of file +\v 16 ስለዚህም ተስፋ አንቆርጥም። ምንም እንኳ ውጫዊው ማንነታችን እየመነመነ ቢመጣም ውስጣዊው ማንነታችን ዕለት በየዕለት እየታደሰ ይመጣል። \v 17 ይህ ጊዜያዊ፣ ቀላል መከራችን ልኬቶችን ሁሉ ለሚያልፈው ለላቀው ዘላለማዊ ክብር የሚያዘጋጀን ነው። \v 18 የሚታዩትን ነገሮች ሳይሆን የማይታዩትን ነገሮች እንመለከታለን። የምናያቸው ነገሮች ጊዜያዊ ሲሆኑ የማይታዩት ነገሮች ግን ዘላለማዊ ናቸው። \ No newline at end of file