Wed Jul 20 2016 11:36:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
82edcb50ac
commit
bf13fc3066
|
@ -1 +1 @@
|
||||||
ነገር ግን በሸክላ ገንቦዎች ውስጥ ይህ ሐብት አለን፥እንደሚታወቀውም እጅግ ታላቅ የሆነው ሃይሉ ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ አይደለም። በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ ስቃይ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንተበተብም፤እንሰደዳለን ቢሆንም ግን ተትተን አንቀርም። ሁልጊዜም የኢየሱስን ሞት በሰውነታችን እንሸከማለን፥ ይህም በሰውነቶቻችን የኢየሱስ ህይወት ይገለጥ ዘንድ ነው።
|
ነገር ግን በሸክላ ገንቦዎች ውስጥ ይህ ሐብት አለን፥እንደሚታወቀውም እጅግ ታላቅ የሆነው ሃይሉ ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ አይደለም። በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ ስቃይ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንተበተብም፤እንሰደዳለን ቢሆንም ግን ተዘንግተን አንቀርም። ሁልጊዜም የኢየሱስን ሞት በሰውነታችን እንሸከማለን፥ ይህም በሰውነቶቻችን የኢየሱስ ህይወት ይገለጥ ዘንድ ነው።
|
Loading…
Reference in New Issue