Wed Jul 20 2016 11:36:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 11:36:40 +03:00
parent 82edcb50ac
commit bf13fc3066
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ነገር ግን በሸክላ ገንቦዎች ውስጥ ይህ ሐብት አለን፥እንደሚታወቀውም እጅግ ታላቅ የሆነው ሃይሉ ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ አይደለም። በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ ስቃይ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንተበተብም፤እንሰደዳለን ቢሆንም ግን ተተን አንቀርም። ሁልጊዜም የኢየሱስን ሞት በሰውነታችን እንሸከማለን፥ ይህም በሰውነቶቻችን የኢየሱስ ህይወት ይገለጥ ዘንድ ነው።
ነገር ግን በሸክላ ገንቦዎች ውስጥ ይህ ሐብት አለን፥እንደሚታወቀውም እጅግ ታላቅ የሆነው ሃይሉ ከእግዚአብሔር እንጂ ከእኛ አይደለም። በሁሉ መንገድ መከራን እንቀበላለን፥ሆኖም በዚያ ስቃይ አንዋጥም። እናመነታለን ነገር ግን ተስፋ በማጣት አንተበተብም፤እንሰደዳለን ቢሆንም ግን ተዘንግተን አንቀርም። ሁልጊዜም የኢየሱስን ሞት በሰውነታችን እንሸከማለን፥ ይህም በሰውነቶቻችን የኢየሱስ ህይወት ይገለጥ ዘንድ ነው።