diff --git a/05/04.txt b/05/04.txt index 85c70eb..471e9e9 100644 --- a/05/04.txt +++ b/05/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 በርግጥ በዚህ ድንኳን ውስጥ ሆነን ከብዶን እንቃትታለን፤እኛም ለብሰን እንጂ ራቁታችንን መሆን አንፈልግም፤ምክንያቱ ደግሞ ሟች የሆነው ሰውነት በህይወት ይዋጥ ዘንድ ነው። \v 5 ለዚህም ወደ ፊት ሊመጣ ላለው የመንፈሱን ዋስትና የሰጠን እንዲሁም ያዘጋጀን እግዚአብሔር ነው። \ No newline at end of file +\v 4 በርግጥ በዚህ ድንኳን ውስጥ ሆነን ከብዶን እንቃትታለን፤ምክንያቱ ደግሞ ሟች የሆነው ሰውነት በህይወት መዋጥ ስላለበት እኛም ለብሰን እንጂ ራቁታችንን መሆን አንፈልግም። \v 5 ወደ ፊት ሊመጣ ላለው የመንፈሱን ዋስትና የሰጠን ለዚህም ያዘጋጀን እግዚአብሔር ነው። \ No newline at end of file