Fri Jul 22 2016 10:10:01 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-22 10:10:02 +03:00
parent 8e3ccfa4e3
commit b48f18e052
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
በርግጥ በዚህ ድንኳን ውስጥ ሆነን ከብዶን እንቃትታለን፤እኛም መልበስ እንጂ ራቁት መሆን አንፈልግም፤ምክንያቱ ደግሞ ሟች የሆነው ሰውነት በህይወት ይዋጥ ዘንድ ነው። ለዚህም ወደ ፊት ሊመጣ ላለው የመንፈሱን ዋስትና የሰጠን እንዲሁም ያዘጋጀን እግዚአብሔር ነው።
\v 4 በርግጥ በዚህ ድንኳን ውስጥ ሆነን ከብዶን እንቃትታለን፤እኛም ለብሰን እንጂ ራቁታችንን መሆን አንፈልግም፤ምክንያቱ ደግሞ ሟች የሆነው ሰውነት በህይወት ይዋጥ ዘንድ ነው። \v 5 ለዚህም ወደ ፊት ሊመጣ ላለው የመንፈሱን ዋስትና የሰጠን እንዲሁም ያዘጋጀን እግዚአብሔር ነው።