Wed Jul 20 2016 03:55:19 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 03:55:19 +03:00
parent 97cfabc009
commit b3f9797206
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
05/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
እንግዲህ የጌታን ፍርሐት አውቀን ሰዎችን ግድ እንላለን። ማንነታችን በእግዚአብሔር ፊት የተገለጠ ስለሆነ ለናንተም ህሊና ግልጥ እንዲሆን ተስፋ አለኝ። ራሳችንን ደግመን እንግዲህ አናቀርብላችሁም፥ ሆኖም በልብ ባልዌ ሳይሆን በውጫዊው መልክ ለሚመኩ መልስ መስጠት ይቻላችሁ ዘንድ እኛን ምክንያት አድርጋችሁ እንድትመኩ እናስታውቃችኋለን።