Fri Jul 22 2016 11:07:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-22 11:08:13 +03:00
parent 47879ce561
commit aa5fccb588
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ስለዚህም ምክንያት ክርስቶስን ከዚህ ቀደም በዚህ ሰዋዊ መንገድ አይተነው ቢሆን እንኳ፥ካሁን ጀምሮ ማንንም በሰዋዊ መስፈርት አንፈርድም። በማንም ላይ ከዚህ በኋል በዚህ መንገድ መፍረድ ይገባንም። ስለሆነም ማንም በክርስቶስ ውስጥ ቢሆን እርሱ አዲስ ፍጥረት ነው። አሮጌ ነገሮች አልፈው፥አያችሁ ሁሉ አዲስ ሆኗል።
\v 16 ስለዚህም ምክንያት ክርስቶስን ከዚህ ቀደም በሰዋዊ መንገድ አይተነው ቢሆን፥ካሁን ጀምሮ ማንንም በሰዋዊ መስፈርት አንፈርድም። በማንም ላይ ከዚህ በኋል በዚህ መንገድ አንፈርድም። \v 17 ስለሆነም ማንም በክርስቶስ ውስጥ ቢሆን እርሱ አዲስ ፍጥረት ነው። አሮጌ ነገሮች አልፈዋል። ተመልከቱ፥ ሁሉ አዲስ ሆኗል።