Fri Jul 22 2016 11:55:57 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-22 11:56:13 +03:00
parent be9c65056c
commit a8c87d1605
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ በግልፅ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው። \v 12 ልባችሁ በራሳችሁ መሻት እንጂ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም። \v 13 ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን ሰፋ አድርጉልን።
\v 11 የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ ሁሉን ነገር በግልፅ ነግረናችኋል፥ልባችንንም ለእናንተ ከፍተንላችኋል። \v 12 ልባችሁ በራሳችሁ መሻት እንጂ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም። \v 13 ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን ክፈቱልን።