diff --git a/03/09.txt b/03/09.txt index 874548b..d13b756 100644 --- a/03/09.txt +++ b/03/09.txt @@ -1 +1 @@ -የኩነኔ አገልግሎት ክብር ከነበረው፥የፅድቅ አገልግሎት እንደምን በክብር ይበዛ! በርግጥም ቀድሞ በክብር የነበረው ከሱ በሚበልጥ ክብር ምክንያት ተሽሯል። የሚያልፈው በክብር ከነበረ ዘላቂው በክብር እንዴት ይበልጥ! \ No newline at end of file +\v 9 የኩነኔ አገልግሎት ክብር ከነበረው፥የፅድቅ አገልግሎት እንደምን በክብር ይብዛ! \v 10 በርግጥም ቀድሞ በክብር የነበረው ከሱ በሚበልጥ ክብር ተሽሯል። \v 11 አላፊው በክብር ከሆነ ፀንቶ የሚኖረው በክብር እንዴት ይበልጥ! \ No newline at end of file