diff --git a/03/14.txt b/03/14.txt index 5f54679..0fcc559 100644 --- a/03/14.txt +++ b/03/14.txt @@ -1 +1 @@ -ሆኖም ግን አእምሮዋቸው ተሸፈነባቸው። እስከዛሬም አሮጌው ኪዳን ሲነበብ ያው መሸፈኛ ይኖራል፤ሊገለጥም አይችልም፤ ምክንያቱም ሊወገድ የሚችለው በክርስቶስ ነውና ነው። ሆኖም ግን እስከዛሬ ድረስ ሙሴ ሲነበብ በልባቸው ላይ መሸፈኛው ይኖራል። ሰው ግን ወደ ጌታ መለስ ሲል ፥መሸፈኛው ይነሳል። \ No newline at end of file +\v 16 \v 14 ሆኖም ግን አእምሮዋቸው ተሸፈነባቸው። እስከዛሬም አሮጌው ኪዳን ሲነበብ ያው መሸፈኛ ይኖራል፤ሊገለጥም አይችልም፤ ምክንያቱም ሊወገድ የሚችለው በክርስቶስ ነው። \v 15 ሆኖም ግን እስከዛሬ ድረስ የሙሴ ህግ ሲነበብ በልባቸው ላይ መሸፈኛው ይኖራል።\v 16 ሰው ግን ወደ ጌታ መለስ ሲል ፥መሸፈኛው ይነሳል። \ No newline at end of file