diff --git a/03/07.txt b/03/07.txt index d467014..101187e 100644 --- a/03/07.txt +++ b/03/07.txt @@ -1 +1 @@ -በፊደላት በድንጋይ ላይ የተቀረፀው የሞት አገልግሎት የእስራኤል ህዝብ የሙሴን ፊት መመልከት እስኪያቅታቸው ድርስ በክብር ከሆነና የፊቱም ክብር የሚደበዝዝ ከሆነ፤የመንፈስ አገልግሎት እጅግ በክብር አይልቅምን? \ No newline at end of file +\v 7 የእስራኤል ህዝብ ከፊቱ ክብር የተነሳ እያደር የሚደበዝዘውን የሙሴን ፊት መመልከት እስኪያቅታቸው ድረስ በፊደላት በድንጋይ ላይ የተቀረፀው የሞት አገልግሎት በክብር ከሆነ፤ \v 8 የመንፈስ አገልግሎት እጅግ በክብር አይልቅምን? \ No newline at end of file