diff --git a/02/05.txt b/02/05.txt index f77a69d..a6094e7 100644 --- a/02/05.txt +++ b/02/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 ማንም ሰውን ቢያሳዝን እኔን ብቻ ያሳዘነ ሳይሆን ያለማጋነን ሁላችሁንም ነው። \v 6 ለዚያም ሰው በብዙዎች የደረሰበት ቅጣት ይበቃዋል። \v 7 ግን ይህን ሰው በብዙ ሐዘን እንዳይዋጥ ከመቅጣት ይልቅ ይቅር ልትሉትና ልታፅናኑት ይገባል። \ No newline at end of file +\v 5 ማንም እኔን ብቻ ያሳዘነ ሳይሆን ያለማጋነን ሁላችሁንም ነው። \v 6 ለዚያም ሰው በብዙዎች የደረሰበት ቅጣት ይበቃዋል። \v 7 ግን ይህን ሰው በብዙ ሐዘን እንዳይዋጥ ከመቅጣት ይልቅ ይቅር ልትሉትና ልታፅናኑት ይገባል። \ No newline at end of file diff --git a/02/12.txt b/02/12.txt index ad8e315..eb61720 100644 --- a/02/12.txt +++ b/02/12.txt @@ -1 +1 @@ -ምንም እንኳ ወደ ጥሮአዳ ስመጣ የክርስቶስን ወንጌል ለመስበክ በጌታ በር ቢከፈትልኝም፥በአዕምሮዬ አላረፍኩም ነበር፤ ምክንያቱም በዚያ ወንድሜን ቲቶን አላገኘሁትም ነበርና ነው። ስለሆነም እነርሱን ትቼ ወደ መቄዶንያ ተመለስኩ። \ No newline at end of file +\v 13 \v 12 ምንም እንኳ ወደ ጥሮአዳ ስመጣ የክርስቶስን ወንጌል ለመስበክ በጌታ በር ቢከፈትልኝም፥\v 13በአዕምሮዬ አላረፍኩም ነበር፤ ምክንያቱም በዚያ ወንድሜን ቲቶን አላገኘሁትም ነበርና ነው። ስለሆነም እነርሱን ትቼ ወደ መቄዶንያ ተመለስኩ። \ No newline at end of file