diff --git a/05/16.txt b/05/16.txt index d743732..48aee3e 100644 --- a/05/16.txt +++ b/05/16.txt @@ -1 +1 @@ -ስለዚህም ምክንያት ክርስቶስን ከዚህ ቀደም በዚህ ሰዋዊ መንገድ አይተነው ቢሆን እንኳ፥ካሁን ጀምሮ ማንንም በሰዋዊ መስፈርት አንፈርድም። ከዚህ በኋላ ግን በማንም ላይ በዚህ መንገድ አንፈርድም። ስለሆነም ማንም በክርስቶስ ውስጥ ቢሆን እርሱ አዲስ ፍጥረት ነው። አሮጌ ነገሮች ሁሉ አልፈዋል፥አያችሁ አዲስ ሆኗል። \ No newline at end of file +ስለዚህም ምክንያት ክርስቶስን ከዚህ ቀደም በዚህ ሰዋዊ መንገድ አይተነው ቢሆን እንኳ፥ካሁን ጀምሮ ማንንም በሰዋዊ መስፈርት አንፈርድም። በማንም ላይ ከዚህ በኋል በዚህ መንገድ መፍረድ አይገባንም። ስለሆነም ማንም በክርስቶስ ውስጥ ቢሆን እርሱ አዲስ ፍጥረት ነው። አሮጌ ነገሮች አልፈው፥አያችሁ ሁሉ አዲስ ሆኗል። \ No newline at end of file