@ -0,0 +1 @@
በዚህ ርግጠኛ ነበርሁ፥ በመጀመሪያ ወደናንተ መምጣት ፈለግሁ፤ ይህ ደግሞ በሁለቱም ጉብኝቶቼ ተጠቃሚዎች እንድትሆኑ ነው። አስቀድሜ ወደ መቄዶንያ ስሄድ ልጎበኛችሁ አቅጄ ነበር፤ከዚያ ደግሞ ክመቄዶንያ ስመለስ፤በመጨረሻም ወደ ይሁዳ ትልኩኛላች።