diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt index ad9e796..3ad3c67 100644 --- a/01/01.txt +++ b/01/01.txt @@ -1 +1 @@ -በእግዚአብሔር ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ እና ወንድማችን ከሆነው ጢሞቲዎስ፥ በቆሮንቶስ ለምትገኝ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን እንዲሁም በመላው አካይያ ላሉ አማኞች ሁሉ፡ ከእግዚአብሔር ከአባታችን እንዲሁም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለናንተ ይሁን። \ No newline at end of file +\c 1 \v 1 በእግዚአብሔር ፈቃድ የክርስቶስ ኢየሱስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ እና ወንድማችን ከሆነው ጢሞቲዎስ፥ በቆሮንቶስ ለምትገኝ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን እንዲሁም በመላው አካይያ ላሉ አማኞች ሁሉ፡ \v 2 ከእግዚአብሔር ከአባታችን እንዲሁም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለናንተ ይሁን። \ No newline at end of file diff --git a/07/15.txt b/07/15.txt index ac7f2af..b25b2de 100644 --- a/07/15.txt +++ b/07/15.txt @@ -1 +1 @@ -እርሱም በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ የተቀበላችሁትን እንዲሁም የሁላችሁንም መታዘዝ እያሰበ ለእናንተ ታላቅ ፍቅር አለው። በናንተ ሙሉ መታመን ስላለኝ፥ሃሴት አደርጋለሁ። \ No newline at end of file +\v 16 \v 15 እርሱም በፍርሃት እና በመንቀጥቀጥ ያደረጋችሁለትን አቀባበል እንዲሁም የሁላችሁንም መታዘዝ በሚያስብበት ጊዜ ለእናንተ ያለው ፍቅር ታላቅ ነው።\v 16 በናንተ ሙሉ መታመን ስላለኝ፥ሃሴት አደርጋለሁ። \ No newline at end of file