From 472cadbedf4c76086946d95376c2845771c2dcbf Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Wed, 20 Jul 2016 14:26:47 +0300 Subject: [PATCH] Wed Jul 20 2016 14:26:47 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/13.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/04/13.txt b/04/13.txt index 82cdfd1..6add8a0 100644 --- a/04/13.txt +++ b/04/13.txt @@ -1 +1 @@ -ነገር ግን እንዲህ ተብሎ እንደተፃፈ፡ "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ" ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን። ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው እኛንም ያስነሳናል፥ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። ሁሉ የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል። \ No newline at end of file +ነገር ግን "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ"ተብሎ እንደተፃፈ፡ ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን። ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው እኛንም ያስነሳናል፥ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። ሁሉ የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል። \ No newline at end of file