diff --git a/04/13.txt b/04/13.txt index 82cdfd1..6add8a0 100644 --- a/04/13.txt +++ b/04/13.txt @@ -1 +1 @@ -ነገር ግን እንዲህ ተብሎ እንደተፃፈ፡ "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ" ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን። ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው እኛንም ያስነሳናል፥ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። ሁሉ የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል። \ No newline at end of file +ነገር ግን "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ"ተብሎ እንደተፃፈ፡ ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን። ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው እኛንም ያስነሳናል፥ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። ሁሉ የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል። \ No newline at end of file