From 456bc0e6ba2a9a9a43ee710ef8471373b97f6e96 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Wed, 20 Jul 2016 11:38:42 +0300 Subject: [PATCH] Wed Jul 20 2016 11:38:42 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 04/13.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/04/13.txt b/04/13.txt index 3e62ab9..82cdfd1 100644 --- a/04/13.txt +++ b/04/13.txt @@ -1 +1 @@ -ነገር ግን እንዲህ ተብሎ እንደተፃፈ፡ "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ" ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን። ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳ እኛንም ያስነሳናል፥ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። ሁሉ የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል። \ No newline at end of file +ነገር ግን እንዲህ ተብሎ እንደተፃፈ፡ "አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ" ሁላችንም አንድ አይነት የእምነት መንፈስ አለን። ስለምናምንም እንናገራለን። ጌታ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው እኛንም ያስነሳናል፥ከእናንተም ጋር ወደ ፊቱ እንዲያመጣን እናውቃለን። ሁሉ የሚሆነው ለእናንተ ጥቅም ሲሆን ፀጋ ለብዙዎች ሲበዛ ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆን ምስጋናም ይጨምራል። \ No newline at end of file