diff --git a/02/12.txt b/02/12.txt index eb61720..bf535d5 100644 --- a/02/12.txt +++ b/02/12.txt @@ -1 +1 @@ -\v 13 \v 12 ምንም እንኳ ወደ ጥሮአዳ ስመጣ የክርስቶስን ወንጌል ለመስበክ በጌታ በር ቢከፈትልኝም፥\v 13በአዕምሮዬ አላረፍኩም ነበር፤ ምክንያቱም በዚያ ወንድሜን ቲቶን አላገኘሁትም ነበርና ነው። ስለሆነም እነርሱን ትቼ ወደ መቄዶንያ ተመለስኩ። \ No newline at end of file +\v 13 \v 12 ምንም እንኳ ወደ ጥሮአዳ ስመጣ የክርስቶስን ወንጌል ለመስበክ በጌታ በር ተከፍቶልኝ ነበር።\v 13 ሆኖም ወንድሜን ቲቶን በዚያ ስላላገኘሁት በአዕምሮዬ አላረፍኩም ነበር። ስለሆነም እነርሱን ትቼ ወደ መቄዶንያ ተመለስኩ። \ No newline at end of file