Fri Jul 22 2016 10:24:01 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-07-22 10:24:02 +03:00
parent e3846b7d26
commit 34fcbbd653
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 እንግዲህ ሁልጊዜ ይህን እርግጠኛ ሁኑ። በሰውነታችን በቤት ስንሆን፥ከጌታ እርቀናል። \v 7 ምክንያቱም በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስምና)። \v 8 ስለዚህ በዚህ እንታመናለን፤ከሰውነታችን ተለይተን ከጌታ ጋር በቤት መሆንን እንመርጣለን።
\v 6 እንግዲህ በሰውነታችን በዚህ ምድር በምንኖርበት ጊዜ በሰማይ ካለው ጌታ ርቀን እንዳለን ይህን እርግጠኛ ሁኑ \v 7 ምክንያቱም በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስምና። \v 8 ስለዚህ ይህ ድፍረት አለን፤ከሰውነታችን ተለይተን ከጌታ ጋር በሰማይ ቤት መሆንን እንመርጣለን።