diff --git a/05/09.txt b/05/09.txt index 4f8893f..e716c40 100644 --- a/05/09.txt +++ b/05/09.txt @@ -1 +1 @@ -ስለሆነም ግባችን ያደረግነው ይሄንን ነው፥በቤት ብንሆን ወይም ከቤት ብንለይ እርሱን እናስደስት ዘንድ ነው። እያንዳንዳችን በሰውነታችን የሰራነውን መልካምም ሆነ ክፉ እንቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት መቅረባችን ግድ ነው። \ No newline at end of file +\v 9 ስለሆነም በምድርም ብንሆን ወይም ከምድር ብንለይ ግባችን እርሱን ማስደሰት ነው። \v 10 እያንዳንዳችን በሰውነታችን በዚህ ምድር ላይ የሰራነውን መልካምም ሆነ ክፉ እንቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት መቅረባችን ግድ ነው። \ No newline at end of file