diff --git a/05/01.txt b/05/01.txt index 70765fe..c09cc06 100644 --- a/05/01.txt +++ b/05/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 5 \v 1 ምድራዊው መኖሪያችን ቢፈራርስ እንኳ በሰማይ በሰው እጆች ያልተሰራ ዘላለማዊ ቤት እግዚአብሔር እንደተሰራልን እናውቃለን። \v 2 ድንኳን ውስጥ ሆነን እንቃትታለን፥ሰማያዊ መኖርያችንንም ልንለብስ እንናፍቃለን። \v 3 ምክንያቱም ያን ስንለብስ ራቁታችንን ሆነን ስለማንገኝ ይህን እንናፍቃለን። \ No newline at end of file +\c 5 \v 1 ምድራዊው መኖሪያችን ቢፈርስ እንኳ በሰማይ በሰው እጅ ያልተሰራ ዘላለማዊ ቤት በእግዚአብሔር እንደተሰራልን እናውቃለን። \v 2 ድንኳን ውስጥ ሆነን እንቃትታለን፥ሰማያዊ መኖርያችንንም ልንለብስ እንናፍቃለን። \v 3 ምክንያቱም ያን ስንለብስ ራቁታችንን ሆነን ስለማንገኝ ይህን እንናፍቃለን። \ No newline at end of file