Thu Jul 21 2016 12:02:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-21 12:02:26 +03:00
parent c5a71f78b4
commit 0cadf6f7cb
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
ስለዚህ ርግጠኛ ስለነበርሁ፥ በመጀመሪያ ወደናንተ መምጣት ፈለግሁ፤ ይህ ደግሞ በሁለቱም ጉብኝቶቼ ተጠቃሚዎች እንድትሆኑ ነው። አስቀድሜ ወደ መቄዶንያ ስሄድ ልጎበኛችሁ አቅጄ ነበር፤ከዚያ ደግሞ ክመቄዶንያ ስመለስ፤በመጨረሻም ወደ ይሁዳ ትልኩኛላችሁ
\v 15 ስለዚህ ርግጠኛ ስለነበርሁ፥ በመጀመሪያ ወደናንተ መምጣት ፈለግሁ፤ ይህ ደግሞ በሁለቱም ጉብኝቶቼ ተጠቃሚዎች እንድትሆኑ ነው። \v 16 ወደ መቄዶንያ ስሄድ ልጎበኛችሁ ፤ከዚያ ደግሞ ክመቄዶንያ ስመለስ ላያችሁ፤በኋላ ግን እናንተው ወደ ይሁዳ እንደምትልኩኝ አቅጄ ነበር