Wed Jul 20 2016 04:19:26 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-20 04:19:26 +03:00
parent 7b3772f16c
commit 03e04c03a1
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
05/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ስለዚህም ምክንያት ክርስቶስን ከዚህ ቀደም በዚህ ሰዋዊ መንገድ አይተነው ቢሆን እንኳ፥ካሁን ጀምሮ ማንንም በሰዋዊ መስፈርት አንፈርድም። ከዚህ በኋላ ግን በማንም ላይ በዚህ መንገድ አንፈርድም። ስለሆነም ማንም በክርስቶስ ውስጥ ቢሆን እርሱ አዲስ ፍጥረት ነው። አሮጌ ነገሮች ሁሉ አልፈዋል፥አያችሁ አዲስ ሆኗል።