Fri Dec 13 2019 03:34:31 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-12-13 03:34:32 -08:00
parent 6b941d1a1e
commit d731b965b8
4 changed files with 96 additions and 89 deletions

100
09/27.txt
View File

@ -12,103 +12,27 @@
"body": "“ሁሉም” የሚለው ጠቅለል ያለ መግለጫ ነው፡፡ አት: - “ከብዙ ሌሎች ቦታዎች” ወይም “ከብዙ ሌሎች አገሮች” (ግነትን እና አጠቃላይን : ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የመጀመሪያው እና የመጨረሻው",
"body": "“የመጀመሪያው እና የመጨረሻው” የሚለው ሐረግ የሰለሞንን የግዛት ዘመን በሙሉ ይወክላል። አት: “ከመጀመሪያው እስከ ግዛቱ መጨረሻ” (ሜሪዝምን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የተጻፈ አይደለምን? (ይህም ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮርብዓም መረጃ ያለው ነው)",
"body": "ደራሲው ጥያቄውን ሌሎች ሰዎች ስለ ሰሎሞን እንደጻፉ ለአንባቢዎች ለማስታወስ ተጠቅሞአል ፡፡ ይሄ በገቢራዊ አረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል ፣ ‹ተጽፈዋል… (ይህም ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮርብዓም መረጃ ያለው ነው)” ወይም “ሰዎች ሰለእነርሱ ጽፈዋል … (ደግሞም ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮርብዓም መረጃ የነበረው ነው”) ፡፡: (አወያይ መጠይቅን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የነቢዩ የናታን ታሪክ… በሴሎናዊወውም በኦሒያ ትንቢት ... በባለ ራእዩ በአዶ ራእይ",
"body": "እነዚህ 2ኛ ዜና መዋዕል በተጻፉበት ጊዜ የነበሩ የአንዳንድ ጽሑፎች ስሞች ናቸው ፣ አሁን ግን የሉም።"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሴሎናዊው ኦሒያ",
"body": "ይህ የእስራኤል ህዝብ በሁለት መንግስታት እንደሚከፈል የተናገረው ከሴሎና የመጣ ነቢይ ነው ፡፡"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሴሎናዊው",
"body": "ይህ ከሴሎና ከተማ የሆኑ ሰዎች ስያሜ ነው ፡፡ (የስሞች አተረጓጎም: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ",
"body": "ይህ ሞቱን በተመለከተ ሥርዓት ያለው አገላለጽ ነው ፡፡ አት: - “ሞተ”(ዘወርዋራን : ይመልከቱ) "
}
]

10
10/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "እስራኤል ሁሉ ይመጣ ነበር",
"body": "እዚህ “እስራኤል” የሚለው ለእስራኤል ሰዎች የተሰጠ ስም ነው ፡፡ “ሁሉም” የሚለው ቃል ጠቅለል ያለ ገለጻ ነው ፡፡ AT: - “የእስራኤል ሰዎች እየመጡ ነበር” (የባህሪ ስምን እና ግነትን እና አጠቃላይን : ይመልከቱ ) "
},
{
"title": "ኢዮርብዓም ... ናባጥ",
"body": "እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው ፡፡ በ 2ኛ ዜና 9፡ 29 እነዚህን ስሞች እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ (ተመልከት/ች: የስሞች አተረጓጎም) "
}
]

70
10/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,70 @@
[
{
"title": "ልከውም ጠሩት",
"body": "“የእስራኤል ሰዎች ኢዮርብዓምን አስጠሩት”"
},
{
"title": "ኢዮርብዓምና እስራኤል ሁሉ መጡ",
"body": "“ኢዮርብዓምና እስራኤል ሁሉ ወደ ሮብዓም መጡ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -122,6 +122,9 @@
"09-17",
"09-19",
"09-22",
"09-25"
"09-25",
"09-27",
"10-title",
"10-01"
]
}