Fri Dec 13 2019 03:14:31 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-12-13 03:14:31 -08:00
parent 952049cf36
commit b1d3d6c9c7
4 changed files with 96 additions and 41 deletions

View File

@ -48,47 +48,11 @@
"body": "ይህ ሐረግ እግዚአብሔርን ማምለክ የነበረባቸው ለምን እንደሆነ ይገልጻል ፡፡ (መለየት ከማስታወቅና ከማስታወስ ጋር : ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሌሎች አማልክትን ያዙ",
"body": "እዚህ “ያዙ” የሚለው ቃል ለእነሱ ታማኝ ለመሆን መምረጥን ያሳያል ፡፡ አት: - “ለሌሎች አማልክት ታማኝ ለመሆን መርጠዋል” ( ዘይቤያዊን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሰገዱላቸው አመለኩአቸውም",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጎች አንድ ዓይነት ትርጉም አላቸው ፡፡ “ሰገዱላቸው” የሚለው ሐረግ ሰዎች በአምልኮ ውስጥ ይጠቀሙ የነበረውን አኳሃን ያሳያል ፡፡ (ተመሳሳይነትን: ይመልከቱ ) "
}
]

22
08/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,22 @@
[
{
"title": "ይህ ተከሰተ",
"body": "እዚህ ይህ ሐረግ የታሪኩን አዲስ ክፍል መጀመሪያ ለመጠቆም የሚያገለግል ነው፡፡ ቋንቋህ ይህንን የሚያሳይበት መንገድ ካለ እዚህ ቦታ ላይ መጠቀም ትችላለህ ፡፡"
},
{
"title": "ሃያ ዓመት በተጸፈጸመ ጊዜ",
"body": "“ከ 20 ዓመት በኋላ” (ቁጥሮችን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ሰሎሞንም የእግዚአብሔርን ቤትና የራሱን ቤት ሠራ",
"body": "ስለ ሰሎሞን ቤተመቅደሱ እና ቤተ መንግሥቱ እንዲሠሩ ለህዝቡ ትእዛዝ ማስተላለፍ እና እንዴተ መሠራት እንዳለበት መግለጽ ደራሲው ሲጽፍ ሰሎሞን ራሱ እንደሠራው አስመስሎ ጽፏል ፡፡ AT(አማራጭ ትርጉም): - “ሰለሞን የእግዚአብሔርን ቤትና የራሱን ቤት አሠራ” ወይም “በሰሎሞን መሪነት ቤተ መቅደሱና ቤተመንግስቱ ተሠራ” (የባህሪ ስምን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ኪራም",
"body": "ኪራም የጢሮስ ንጉሥ ነበር። በ 2 ኛ ዜና ምዕራፍ 2 ቁጥር 11 ውስጥ ስሙን እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ አት: - “የጢሮስ ንጉሥ ኪራም” ወይም “ንጉሥ ኪራም” (የስሞችን አተረጓጎም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰሎሞም ኪራም የሰጠውን ከተሞች ሠራ ",
"body": "ሰለሞን ሌሎች ሰዎች እንደገና እንዲገነቡ ስለማዘዙ ደራሲው ሲጽፍ እሱ ራሱ እንደገነባው በማስመሰል ጽፏል ፡፡ AT: -“ሰለሞን ኪራም ለእርሱ የሰጡት ከተሞች እንዲገነቡ አደረገ” ወይም “ሰሎሞን አዘዘ ህዝቡም ኪራም የሰጣቸውን ከተሞች ገነቡ” (የባህሪ ስምን: ይመልከቱ) "
}
]

66
08/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,66 @@
[
{
"title": "ሰሎሞን ሃማትሱባን ወጋ",
"body": "ሰሎሞን መላውን ሠራዊት ይወክላል ፡፡ ኣት: - “የሰለሞን ሰራዊት በሃማትሱባ ከተማ ላይ ጥቃት ሰነዘረ” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከል እና የስሞችን አተረጓጎም"
},
{
"title": "በምድረ በዳ ታድሞርን ሠራ",
"body": "ታድሞር በዘመናዊቷ ሶሪያ የነበረች የእስራኤል ከተማ ናት። ሰለሞን ህዝቡን አዞ ከተማዋን ስለማሠራቱ ደራሲው ሲጽፍ ሰሎሞን ራሱ እንደሠራው በሚመስል መልኩ ጽፏል፡፡ አት: - “ሰለሞን በምድረ በዳ የታድሞር ከተማ እንዲሠራ አደረገ” ወይም “ሰሎሞን አዘዘ ፣ ሕዝቡም በምድረ በዳ ታድሞር የተባለችውን ከተማ ሠሩ” (ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ታድሞር",
"body": "ታድሞር በዘመናዊቷ ሶሪያ የነበረች የእስራኤል ከተማ ነበረች። ( የስሞችን አተረጓጎም : ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የእቃ ቤት ከተሞች",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -98,6 +98,9 @@
"07-08",
"07-11",
"07-13",
"07-16"
"07-16",
"07-19",
"08-title",
"08-01"
]
}