Fri Dec 13 2019 00:46:07 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-12-13 00:46:08 -08:00
parent 1958620e50
commit adee207d2e
3 changed files with 72 additions and 28 deletions

View File

@ -5,46 +5,34 @@
},
{
"title": "ጌታዬ የተናገረውን እነዚህን ነገሮች ወደ ባሪያዎቹ ይላከው",
"body": ""
"body": "ኪራም ሰለሞንን “ጌታዬ” ፣ ራሱንና ፣ የራሱን ሕዝብ “አገልጋዮቹ” ሲል ጠርቶታል። ይህ አክብሮት ማሳያ መንገድ ነው። ኣት: - “ጌታዬ አንተ የተናገርከውን እባክህን እነዚህን ነገሮች ለባሪያዎችህ ላክ” ( አንደኛ፣ ሁለተኛና ሦስተኛ መደብ ሰብኣዊን: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ወደ ኢየሩሳሌም ትወስደዋለህ ",
"body": "እዚህ “አንተ” የሚለው ሰሎሞንን ያመለክታል። ሰሎሞን ምናልባት ሌሎች ሰዎች ዋናውን ሥራ እንዲሠሩ እንዳዘዘ አንባቢዎቹ ሊገነዘቡ ይገባል ፡፡ ኣት: - “አንተ ሰዎችህን እንጨቱን ወደ ኢየሩሳሌም እንዲወስዱ ታዛቸዋለህ” ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሰለሞን ቆጠረ",
"body": "ሰሎሞን ምናልባት ሌሎች ሰዎች ሥራውን እንዲሰሩ እንዳዘዘ አንባቢዎቹ ሊገነዘቡት ይገባል ፡፡ ኣት: - “ሰሎሞን አገልጋዮቹ እንዲቆጠሩ አድርጎአቸው ነበር” ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እነሱ 153,600 ሆነው ተገኙ",
"body": "ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “153,600 መጻተኞች ነበሩ” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን እና ቁጥሮችን: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "153,600",
"body": "“መቶ አምሳ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ” ( ቁጥሮችን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሰባ ሺህ ... ሰማንያ ሺህ",
"body": "“70,000 ወንዶች… 80,000 ወንዶች” ( ቁጥሮችን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ሸክሞችን ለመሸከም",
"body": "እነዚህ የያህዌን ቤት ለመገንባት የሚያስፈልጉ በርካታ ቁሳቁሶች እንደሆኑ ይታወቃል ፡፡ አት: - “በርካታ ቁሳቁሶችን ለመሸከም” ( ግድፈተ ቃልን: ይመልከቱ ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "3,600",
"body": "“ሦስት ሺህ ስድስት መቶ” ( ቁጥሮችን: ይመልከቱ)"
}
]

54
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,54 @@
[
{
"title": " ሰሎሞንም መሥራት ጀመረ . . . አዘጋጀ . . . ጀመረ . . ..ሰሎሞን ጣለ (መሠረት)",
"body": "ሰሎሞን ሌሎች ሰዎች ሥራውን እንዲሰሩ እንዳሰማራ አንባቢዎቹ ሊገነዘቡት ይገባል። አት: - “የሰሎሞን ሠራተኞች መሥራት ጀመሩ… አዘጋጁ ፣…ጀመሩ . . . የሰሎሞን ሠራተኞች (መሠረት) ጣሉ“ ( የባህሪ ስምን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "የሞሪያ ተራራ",
"body": "ይህ የተራራ ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጊም: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ኢያቡሳዊው ኦርና",
"body": "“ኦርና” የሰው ስም ነው። “ኢያቡሳዊ” የቡድን ስም ነው ፡፡ ( የስሞችን አተረጓጊም: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "በሁለተኛው ወር በሁለተኛ ቀን",
"body": "“የ2ተኛ ወር 2ተኛ ቀን” ይህ በዕብራዊያን የቀን መቁጠሪያ ሁለተኛ ወር ነው። ሁለተኛው ቀን እንደ አውሮጳዊያን የቀን መቁጠሪያ ከሚያዝያ አጋማሽ ጋር ተቀራራቢ ነው። ( የዕብራዊያን ወራት እና ሕገኛ ቁጥርን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "በአራተኛው ዓመት",
"body": "“በ 4ተኛው ዓመት” ( ሕገኛ ቁጥርን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": " አሁን ",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -50,6 +50,8 @@
"02-06",
"02-08",
"02-11",
"02-13"
"02-13",
"02-15",
"03-title"
]
}