Fri Dec 13 2019 04:10:31 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-12-13 04:10:32 -08:00
parent 1765eea29b
commit 849c83575b
3 changed files with 96 additions and 24 deletions

View File

@ -1,50 +1,50 @@
[
{
"title": "ከይሁዳ ፊት ሸሹ ",
"body": ""
"body": "እዚህ ላይ “ይሁዳ” የሚለው ቃል የይሁዳን ሰራዊት ይወክላል ፡፡ ኣት: - “በይሁዳ ሰራዊት ፊት ሸሹ” ( የባህሪ ስምን፡ይመልከቱ ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እግዚአብሔር በይሁዳ እጅ አሳልፎ ሰጣቸው\t",
"body": "እዚህ “እጅ” የሚለው ቃል ኃይልን ይወክላል ፡፡ እግዚአብሔር የይሁዳን ሠራዊት የእስራኤልን ሠራዊት ድል እንዲያደርግ ስለማስቻሉ ሲነገር እግዚአብሔር የእስራኤልን ሰራዊት በይሁዳ ሰራዊት እጅ እንዳስገባ ተደርጎ ተገልጻል ፡፡ ኣት: “እግዚአብሔር ይሁዳ እስራኤልን እንዲያሸንፍ አስችሏል” ( የባህሪ ስምን እና ዘይቤያዊን፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በታላቅ ዕርድ ገደላቸው",
"body": "ይህ ፈሊጥ ሙሉ በሙሉ ድል አድርጓቸዋል ወይም ብዙ ወታደሮችን ገድለዋል ማለት ነው ፡፡ ኣአት: - “ሙሉ በሙሉ አሸነፋቸው” ወይም “ብዙ ወታደሮቻቸውን አረዱ” ( ፈሊጥን፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "500,000 የተመረጡ ወንዶች",
"body": "“አምስት መቶ ሺህ የተመረጡ ወንዶች” ፡፡ “የተመረጡ ሰዎች” የሚለው አገባብ በጦርነት ውስጥ የተካኑትን ከፍ ያሉ ወታደሮችን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “500,000 ምርጥ ምርጥ ወታደሮች” ( ቁጥሮችን እና ፈሊጥን፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "የእስራኤል ሕዝብ ተገዙ",
"body": "ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ አት: - “የይሁዳ ሠራዊት የእስራኤልን ልጆች አሸነፈ” ( ገቢራዊን እና ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አብያ አሳደደው",
"body": "“አብያ አሳደደው”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ይሻና… ዔፍሮን",
"body": "እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው። ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "እግዚአብሔርም መታው እርሱም ሞተ",
"body": "እግዚአብሔር ኢዮርብዓም እንዲሞት ስለማድረጉ ሲጻፍ እግዚአብሔር ኢዮርብዓምን እንደ መታው ተደርጎ ተጽፏል። ይህ የሚያመለክተው ኢዮርብዓምን እንዲታመም አድርጎት ሊሆን ይችላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር ኢዮርብዓም እንዲሞት አደረገው” ወይም “እግዚአብሔር ኢዮርብዓም እንዲታመም አደረገው እርሱም ሞተ” ( ዘይቤያዊን እና የሚጠበቅ መረጃን እና ስላልተገለጸ መረጃ ፡ይመልከቱ ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ለእርሱ አስራ አራት ሚስቶችን ወሰደ ",
"body": "“ሚስቶችን . . . ወሰደ” የሚለው አባባል አገባ የሚል ትርጉም አለው፡፡ ኣት: - “አሥራ አራት ሴቶችን አገባ” (ፈሊጥን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "አሥራ አራት ሚስቶች… ሀያ ሁለት ወንዶችና አሥራ ስድስት ሴት ልጆች",
"body": "“14 ሚስቶች… 22 ወንዶች እና 16 ሴት ልጆች” (ቁጥሮቸን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "ባህሪው እና ቃላቱ",
"body": "“በህሪው ፣ እና ንግግሩ” ወይም “ባህሪያቱ ፣ እና የተናገራቸው ነገሮች”"
},
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በነቢዩ አዶ ታሪክ ተጽፈዋል",
"body": "ይህ በገቢራዊ አረፍተነገር ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ነቢዩ አዶ በጻፈለት ታሪክ ውስጥ ይገኛሉ” ( ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊ) "
}
]

70
14/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,70 @@
[
{
"title": "አብያ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ\t",
"body": "የአብያ መሞት ሲነገር እንደተኛ በማስመሰል ተነግሯል። ኣት: - “አብያ ሞተ” ( ዘይቤያዊ እና ዘወርዋራ ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -158,6 +158,8 @@
"13-08",
"13-10",
"13-12",
"13-13"
"13-13",
"13-16",
"14-title"
]
}