Mon Dec 16 2019 00:39:05 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-12-16 00:39:06 -08:00
parent 36bd488973
commit 8097911839
5 changed files with 107 additions and 29 deletions

View File

@ -2,33 +2,5 @@
{
"title": "ሕዝቅያስ ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ",
"body": "ይህ ስለ ሞቱ የሚነገርበት ትህትና ያለው መንገድ ነበር ፡፡ ይህንን በ 2 ኛ ዜና መዋዕል 9፡ 31 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት ፡፡ ኣት: “ሕዝቅያስ ሞተ” ( ዘወርዋራን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

14
33/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "በእግዚአብሔርም ፊት ክፉ የሆነውን ነገር ",
"body": "እዚህ የእግዚአብሔር “እይታ” የሚያመለክተው የእርሱን ፍርድ እና ምዘና ነው። በ 2 ኛ ዜና 14 ፡ 2 ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጎምክ ተመልከት ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር ከፉ ነው ያለው ነገር” ወይም “እግዚአብሔር ክፋት እንደሆኑ የቆጠራቸው ነገሮች” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "እንደ አስጸያፊ ነገሮች",
"body": "ሌላ አማራጭ ትርጉም “አስጸያፊ ነገሮችን” ጨምሮ ።"
},
{
"title": "በኮረብታ ላይ የነበሩትን መስገጃዎች ሠራ ፤ መሠዊያዎችን ሠራ ፤ መሠዊያዎችን ሠራ ፤ የማምለኪያ ዐፀዶችንም ተከለ",
"body": "ምናሴ ሠራተኞቹን ግንባታውን እንዲሠራለት አዞ ይሆናል ፡፡ ኣት: - “የኮረብታውን መስገጃዎች መልሶ አሠራ ፣ መሠዊያዎችን አወራ… የማምለኪያ አጸዶቹንም አሠራ” ወይም “ሠራተኞቹ የኮረብታውን መስገጃዎች እንዲሠሩ ፣ መሠዊያውንም እንዲሠሩለት አደረገ ... የማምለኪያ አጸዶቹንም እንዲሠሩለት አደረገ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ) "
}
]

34
33/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "ስሜ ለዘላለም በኢየሩሳሌም ይኖራል",
"body": "ስሙ ግለሰቡን የሚተካ ነው። ኣት: - “በኢየሩሳሌም ለዘላለም ማን እንደ ሆንኩ እገልጣለሁ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "በእግዚአብሔር ቤት በሁለቱ አደባባዮች ላይ ለሰማይ ኮከቦች ሁሉ መሠዊያዎችን ሠራ",
"body": "ሰዎች ከዋክብትን እንዲያመልኳቸውና እና እንዲሰውላቸው እእነዚህን መሠዊያዎች ማሠራቱ ተጠቁሟል፡፡ ደግሞም ፣ እነዚህን መሠዊያዎች ራሱ አልሠራም ፣ ይልቁንም ሠራተኞቹን እንዲሠሩ አዝዞ ነበር ፡፡ ኣት: “ሰዎቹ ከዋክብትን ማምለክ እንዲችሉና መስዋዕት እንዲያቀርቡላቸው በእግዚአብሔር ቤት በሁለቱ ግቢዎች ውስጥ ሠራተኞቹ መሠዊያ እንዲሠሩ አደረገ” ( የሚጠበቅ እውቀትን ፣ ያልተገለጸ መረጃን እና የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "በሄኖምም ሸለቆ",
"body": "ይህ በገሃነም ተብሎም የሚታወቅ በኢየሩሳሌም አቅራቢያ የሚገኝ ቦታ ነው። ( የስሞች አተረጓጎም ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ልጆቹን በእሳት እንዲያልፉ አደረገ",
"body": "ልጁን ለምን ወደ እሳት እንዳስገባ እና ይህን ካደረገ በኋላ ምን እንደ ሆነ ግልፅ ማድረግ ሊኖርብህ ይችላል ፡፡ ኣት: “ልጆቹን ለአምላኩ መሥዋዕት አድርጎ ልጆቹን በእሳት አቃጠላቸው” ( የሚጠበቅ እውቀት እና ያልተገለጸ መረጃ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "አማካሪ",
"body": "መረጃ ጠይቋል"
},
{
"title": "ሙታን",
"body": "ይህ የሞቱ ሰዎችን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “የሞቱ ሰዎች” ወይም “ሙታን”( ስማዊ ቅጽልን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ምናሴ በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ክፉ ነገር አደረገ",
"body": "እዚህ የእግዚአብሔር “እይታ” የሚለው የሚያመለክተው እርሱ አንድን ነገር እንዴት እንደሚመዝን ነው። በ 2 ኛ ዜና 14፡ 2 ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጎምክ ተመልከት ፡፡ ኣት: - “ምናሴ እግዚአብሔር ክፉ ነው ብሎ የተናገራቸውን ብዙ ነገሮች አደረገ” ወይም “እግዚአብሔር ክፉ እንደሆኑ የወሰናቸውን ነገሮች አደረገ” ( ዘይቤያዊን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "አስቆጣው",
"body": "“ምናሴ እግዚአብሔርን እጅግ አሳዘነ”"
}
]

54
33/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,54 @@
[
{
"title": "እርሱ ሠራው",
"body": "ምናሴ ሥራውን አልሠራ ይሆናል። አገልጋዮቹ ሥራውን ሠርተው ይሆናል። ኣት: - “ምናሴ ሠራተኞቹን እንዲሠሩ አዘዘ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ስሜን ለዘላለም አኖራለሁ",
"body": "እዚህ እግዚአብሔር “በስሙ” ተወክሏል። ኣት: “ሰዎች ለዘላለም እንዲያመልኩኝ በፈለግኩበት ቦታ” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ለአባቶቻቸው ሰጠኋቸው",
"body": "ለአባቶቻቸው የሰጠኋቸው ”"
},
{
"title": "ይሁዳ እና የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች",
"body": "እዚህ “ኢየሩሳሌም”የ “ይሁዳ” አንድ አካል ነው። ኣት: “የይሁዳና የኢየሩሳሌም ሰዎች” ( ሁሉን በአንዱ ወይም አንዱን በሁሉ መወከልን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -372,6 +372,10 @@
"32-22",
"32-24",
"32-27",
"32-30"
"32-30",
"32-32",
"33-title",
"33-01",
"33-04"
]
}