Fri Dec 13 2019 03:48:31 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2019-12-13 03:48:32 -08:00
parent eadb942d40
commit 78f4ed29af
4 changed files with 53 additions and 9 deletions

View File

@ -6,13 +6,5 @@
{
"title": "ወንዶች ልጆቹን ሁሉ በይሁዳና በብንያም ምድር ሁሉ ወደ ተመሸገ ከተማ ሁሉ በተናቸው ",
"body": "“ወንዶች ልጆቹን ሁሉ በምድር ሁሉ ወደ ይሁዳና ወደ ብንያም ከተሞች ሁሉ ሰደደ”"
},
{
"title": "",
"body": ""
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

14
12/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "ሆነ",
"body": "ይህ ሐረግ የታሪኩን አዲስ ክፍል የሚጀምሪበትን ለመጠቆም ያገለግላል፡፡ ቋንቋዎ ይህንን የሚያደርግበት መንገድ ካለው እዚህ መጠቀም ይችላሉ ፡፡ "
},
{
"title": "ሮብዓም በነገሠ ጊዜ",
"body": "ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል። ኣት: - “ሮብዓም መንገሥ በጀመረበት ጊዜ” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን) "
},
{
"title": "እስራኤልን ሁሉ ከእርሱ ጋር አደረገ",
"body": "እዚህ ላይ “እስራኤል ሁሉ” የሚለው ኃረግ በተለይ ሮብዓም የነገሠባቸውን የይሁዳን እና የቢንያም ነገድ ሕዝቦች ያመለክታሉ ፡፡ የቀዳሚውን ሐረግ ግስ ሊጠቀም ይችላል።አት: - “ይገዛቸው የነበሩት የእስራኤል ሰዎች ሁሉ ደግሞ የእግዚአብሔርን ሕግ ጥለዋል” (ተመልከት/ች: የባህሪ ስምን እና የቃላት ግድፈትን: ይመልከቱ ) "
}
]

34
12/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,34 @@
[
{
"title": "ሆነ",
"body": "ይህ ሐረግ እርምጃው የት እንደጀመረ ለማመልከት ጥቅም ላይ ውሎአል ፡፡ ቋንቋህ ይህንን የሚገልጽበት መንገድ ካለው እዚህ መጠቀም ትችላለህ ፡፡"
},
{
"title": "በንጉሥ ሮብዓም በአምስተኛው ዓመት",
"body": "ይህ የሮብዓም የነገሠበትን አራተኛውን ዓመት ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “ሮብዓም በነገሠ በአራተኛው ዓመት” ወይም “በንጉሥ ሮብዓም የአገዘዝ ዘመን” (ተመልከት/ች: የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸን መረጃ እና ሕገኛ ቁጥርን: ይመልከቱ ) "
},
{
"title": "የግብፅ ንጉሥ ሺሻቅ ወደ ኢየሩሳሌም ወጣ",
"body": "“የግብፅ ንጉሥ ሺሻቅ” እዚህ ላይ ሺሻቅን ከግብፅ ሠራዊት ጋር የሚያመለክት ነው ፡፡ “የግብፅ ንጉሥ ሺሻቅ ከእርሱም ጋር የነበረው ሠራዊቱ ወደ ኢየሩሳሌም ወጡ” (የባህሪ ስምን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ሺሻቅ",
"body": "ይህ የወንድ ስም ነው ፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ወጣ ",
"body": "ይህ ዘይቤያዊ አነጋገር ጦሩን አዘመተ ወይንም ጥቃት ፈጸመ ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “ለማጥቃት መጣ” (ፈሊጥን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "አንድ ሺ ሁለት መቶ ሰረገሎችና ስድሳ ሺህ ፈረሰኞች",
"body": "“1,200 ሠረገሎችና 60,000 ፈረሰኞች” (ቁጥሮችን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ቁጥር ያልነበራቸው ወታደሮች",
"body": "ይህ ግነት አንድ ሰው በቀላሉ ሊቆጥረው ከሚችለው በላይ ወታደሮች ነበሩ ማለት ነው። አት: - “ብዙ ወታደሮች” (ግነትን እና አጠቃላይን: ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ሊቢያዎች ፣ ሱካዊያን እና ኩሾች",
"body": "እነዚህ ከሊቢያ ፣ ከሱክ እና ከኢትዮጵያ የመጡ ናቸው ፡፡ የሱካዊያን ቦታ በእርግጠኝነት አይታወቅም ፣ ግን በ ሊቢያ ውስጥ አንድ ክልል ሊሆን ይችላል ፡፡ ( የስሞች አተረጓጎምን እና የማይታወቁትን መተርጎምን ፡ይመልከቱ ) "
}
]

View File

@ -141,6 +141,10 @@
"11-13",
"11-16",
"11-18",
"11-20"
"11-20",
"11-22",
"12-title",
"12-01",
"12-02"
]
}