Wed Jul 04 2018 12:38:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
697e277c6a
commit
f6345ff809
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 5 እርሱ የይሁዳ ንጉሥ በነበረ ጊዜ ሰራዊቱ የአሞናውያንን ሠራዊት ድል አድርጐ ነበር፡፡ ከዚያም በቀጣዮቹ ሦስት ዓመቶች ሦስት ተኩል ሜትሪክ ብር፣ ሁለት ሸህ ሁለተ መቶ ኪሎ ሊትር ስንዴ እንዲሁም፣ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ኪሎ ሊትር ገብስ በየዓመቱ እንዲከፍለው አድርጐ ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 6 ኢዮአታም በታማኝነት ለአምላኩ ለያህዌ ታዘዘ፤ ከዚህም የተነሣ እጅግ ኃያል ንጉሥ ሆነ፡፡
|
||||
\v 7 ሰራዊቱ ያደረጋቸውን ጦርነቶች ጨምሮ በንግሥና ዘመኑ ኢዮአታም ያደረጋቸው ነገሮች ሁሉ፣ በይሁዳና በእስራኤል ንጉሦች መጽሐፍ ተጽፎአል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 8 ይሁዳን ለዐሥራ ስድስት ዓመት ከገዛ በኃላ በዐርባ አንድ ዓመቱ ሞተ፡፡
|
||||
\v 9 በኢየሩሳሌም ተቀበረ፤ በእርሱም ፈንታ ልጁ አካዝ በይሁዳ ነገሠ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 28 \v 1 አካዝ የይሁዳ ንጉሥ ሲሆን፣ ሃያ ዓመቱ ነበር፡፡ ኢየሩሳሌም ሆኖ፣ ዐሥራ ስድስት ዓመት ገዛ፡፡ የቀድሞ አባቱ ንጉሥ ዳዊት መልካም ንጉሥ ነበር፣ አካዝ ግን እንደ ዳዊት አልነበረም፡፡ በተደጋጋሚ ያህዌ ላይ ያምፅና
|
||||
\v 2 እንደ እስራኤል ንጉሦች ኃጢአት የሚያደርግ ነበር፡፡ የእጅ ባለ ሙያዎቹ ባቀለጡት ብረት የበአል ጣዖቶችን ሠራ፡፡ በሄኖም ልጅ ሸለቶ ዐጠነ፤ ከገዛ ራሱ ወንዶች ልጆች አንዳንዶቹን በመግደል በእሳት መሥዋዕት አደረገ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ምዕራፍ 28
|
|
@ -301,6 +301,11 @@
|
|||
"26-22",
|
||||
"27-title",
|
||||
"27-01",
|
||||
"27-03"
|
||||
"27-03",
|
||||
"27-05",
|
||||
"27-06",
|
||||
"27-08",
|
||||
"28-title",
|
||||
"28-01"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue