Wed Jul 04 2018 14:03:41 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
kaleab 2018-07-04 14:03:41 +03:00
parent 221089fd0b
commit dcba876d32
5 changed files with 10 additions and 1 deletions

2
31/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 20 ሕዝቅያስ በመላው ይሁዳ ይህን አደረገ፡፡ በያህዌ በአምላኩ ፊት መልካምና ትክክል የሆነውን ሁሉ በታማኝነት አደረገ፡፡
\v 21 ለእግዚአብሔር ሕጐችና ትእዛዞች ለመታዘዝ፣ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማድረግ፣ ለቤተ መቅደሱ አምልኮ ባደረገው ነገር ሁሉ ተሳካለት፡፡

1
32/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 32 \v 1 ንጉሥ ሕዝቅያስ ለያህዌ ሕጐች በመታዘዝ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ካደረገ በኃላ የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም ከሰራዊቱ ጋር መጥቶ ይሁዳን ወረረ፡፡ ግንቦቹን ጥሶ በመግባት ከተሞቹን ለመውረር አስቦ ዙሪያውን በግንብ የተከበቡትን ከተሞች እንዲከብ ሰራዊቱን አዘዘ፡፡

2
32/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 2 ሰናክሬም ሰራዊቱን ይዞ እንደ መጣና ኢየሩሳሌምን የማጥቃት ፍላጐት እንዳላቸው ሕዝቅያስ ሲመለከት፣
\v 3 - \v 4 ባለ ሥልጣኖቹንና የወታደር መሪዎቹን አማከረ፡፡ እነርሱም፣ ‹‹የአሦር ንጉሥና ሰራዊቱ ሲመጡ በቂ ውሃ እንዲያገኙ የምንፈቅድላቸው ለምንድነው? በማለት ተመካከሩ፡፡ ከከተማው ውጪ የሚሄደውን ውሃ ለማስቆምም ወሰኑ፡፡ በጣም ብዙ ሰዎች ተሰብስበው በዚያ አካባቢ የሚፈሱ ምጮችንና ፈሳሾችን ሁሉ ዘጉ፡፡

1
32/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 32

View File

@ -355,6 +355,9 @@
"31-09",
"31-14",
"31-16",
"31-17"
"31-17",
"31-20",
"32-title",
"32-01"
]
}