Wed Jul 04 2018 14:58:50 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
kaleab 2018-07-04 14:58:50 +03:00
parent e6c5da0694
commit dae72683fc
2 changed files with 4 additions and 1 deletions

2
36/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 22 ያህዌ ለኤርምያስ የነገረው እንዲፈጸም የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ በነገሠ የመጀመሪያው ዓመት፤ ይህን እንዲጽፍና በመንግሥቱ ሁሉ እንዲያውጅ ያህዌ የቂሮስን መንፈስ አነሣሣ፡፡
\v 23 ‹‹እኔ የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ በሰማይ የሚገዛ ያህዌ የዚህ ዓለም መንግሥታት ሁሉ ገዢ እንዳደረገኝ እናገራለሁ፡፡ ይሁዳ ውስጥ ባለው ኢየሩሳሌም ለእርሱ ቤተ መቅደስ እንዲሠሩ ሠራተኞቼን እንዳዝዝ ሾሞኛል፡፡ በእናንተ መካከል ያለ ማንኛውም ሰው ወደ ኢየሩሳሌም እንዲሄድ እፈቅዳለሁ፡፡ አምላካችሁ ያህዌ ከእነርሱ ጋር ይሁን፡፡››

View File

@ -425,6 +425,7 @@
"36-15",
"36-17",
"36-18",
"36-20"
"36-20",
"36-22"
]
}