Wed Jun 27 2018 11:53:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
kaleab 2018-06-27 11:53:11 +03:00
parent b203228142
commit b2d10ca830
6 changed files with 16 additions and 1 deletions

3
08/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 16 ሰሎሞን እንዲሠራ ያዘዘው ቤተ መቅደስ እስኪጠናቀቅ ድረስ፣ ቤተ መቅደሱን የመገንባት ተግባርን ሁሉ ፈጸሙ፡፡ በዚህ ሁኔታ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ሥራ ተጠናቀቀ፡፡
\v 17 ከዚያም ከሰሎሞን ሰዎች ጥቂቶቹ ወደ ዔጽዮን ጋብርና በኤዶም አገር አጠገብ ቀይ ባሕር ዳርቻ ላይ ወዳለችው ኤሎት ሄዱ፡፡
\v 18 አለቆቹ ባዘዙት መሠረት ንጉሥ ኪራም ጥቂት መርከቦች ከጢሮስ ላከለት፡፡ ሰዎቹ ልምድ ያላቸው መርከበኞች ነበሩ፡፡ እነዚህ ሰዎች ከሰሎሞን ሰዎች ጋር አብረው ወደ ኦፊር ሄደው ዐሥራ ስድስት ሜትሪክ ቶን ወርቅ በማምጣት ለንጉሥ ሰሎሞን ሰጡት፡፡

2
09/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 9 \v 1 አረቢያ ውስጥ ሳባ አካባቢ ትገዛ የነበረች ልዕልት፣ ሰሎሞን ዝነኛ እየሆነ መምጣቱን ስትሰማ መልስ ለመስጠት የሚያስቸግሩ ጥያቄዎች ልታቀርብለት ወደ ኢየሩሳሌም ሄደች፡፡ ብዙ አገልጋዮችንና ቅመማ ቅመሞችና ውድ ዕንቁዎች የተጫኑ ግመሎች ይዛ ነበር የመጣችው፡፡ እዚያ ስትደርስ ሐሳቧን ሁሉ አካፈለችው፡፡
\v 2 ሰሎሞን ለጥያቄዎቿ መልስ ሰጣት፤ በጣም አስቸጋሪ የሚባሉ እንኳ ሳይቀሩ፣ የጠየቀችውን ሁሉ አብራራለት፡፡

2
09/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 ንግሥቲቱ ሰሎሞን እጅግ ጠቢብ መሆኑን አስተዋለች፡፡ ቤተ መንግሥቱን አየች፤
\v 4 በየዕለቱ ገበታ ላይ ይቀርቡ የነበሩ ምግቦችን አየች፤ ባለ ሥልጣኖቹ የሚኖሩበት ቦታ፣ የሚለብሱትን የደንብ ልብስ፣ ምግብና ወይን ጠጅ የሚያቀርቡ አገልጋዮችን፣ እዚያ ለማቅረብ ወደ ቤተ መቅደስ የሚወስዷቸውን መሥዋዕቶች ዐይታ ተደነቀች፡፡

2
09/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 5 ለንጉሡም፣ ‹‹ስለ አንተና ምን ያህል ጥበበኛ እንደ ሆንህ አገሬ እያለሁ የሰማሁት ሁሉ እውነት ነው!
\v 6 ይሁን እንጂ፣ እዚህ መጥቼ እስካይ ድረስ እውነት ነው ብዬ አላመንሁም ነበር፡፡ ሰዎች ከነገሩኝ ይበልጥ እጅግ ጠቢብና ባለጸጋ ነህ፡፡

1
09/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 9

View File

@ -110,6 +110,11 @@
"08-09",
"08-11",
"08-12",
"08-14"
"08-14",
"08-16",
"09-title",
"09-01",
"09-03",
"09-05"
]
}