Wed Jun 27 2018 11:39:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
kaleab 2018-06-27 11:39:11 +03:00
parent de172a94ef
commit a9adc67e6c
3 changed files with 11 additions and 8 deletions

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 36 እባክህ ከሰማይ ሆነህ ጸሎታቸውን ስማ፤ እንድታደርግላቸው የሚለምኑህን ስማ፤ ርዳታም አድርግላቸው፡፡
\v 37 37. ሰው ሁሉ ኃጢአት ማድረጉ እውነት ነው፡፡ ስለዚህ ሕዝብህ አንተ ላይ ኃጢአት ቢያደርጉ፣ አንተም ተቆጥተህ በጠላቶቻቸው እጅ እንዲወድቁ ብታደርግና ጠላቶቻቸው ሩቅ ወዳሉ አገሮቻቸው ቢወስዷቸው፣
\v 38 38. በእነዚያ ሩቅ አገሮች ሆነው፣ ‹ኃጢአት ፈጽመናል፤ ክፉ ነገር አድርገናል ቢሉ፣
\v 39 39. ከልባቸውም ቢጸጸቱ፣ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠሃት ምድር፣ አንተ ወደ መረጥሃት ወደዚህች ከተማ፣ ማደሪያህ እንደሆን እኔ ለአንተ ወደ ሠራሁልህ ወደዚህ ቤተ መቅደስ ፊታቸውን መልሰው ቢጸልዩ፣
\v 40 40. ከማደሪያህ ከሰማይ ጸሎታቸውን ስማ፤ ከአንተ ርዳታ ሲለምኑ ስማቸው፤ የለመኑህን አድርግላቸው፤ አንተ ላይ በደል የፈጸሙ ሕዝብህን ይቅር በል፡፡
\v 41 41. አሁንም አምላኬ ሆይ፣ በዚህ ስፍራ ስንጸልይ ተመልከተን፣ እባክህን ስማን፡፡
\v 42 42. አምላካችን ያህዌ ሆይ፣ አሁንም፣ አንተ ኃያል መሆንህን ከሚያሳየው ከዚህ ታቦት ጋር ወደ ማረፊያ ቦታህ ውረድ፡፡ አምላካችን ያህዌ ካህናትህ አንተ እንዳዳንሃቸው በግልጽ እንዲያውቁ አድርግ፡፡
\v 36 ከሰማይ ሆነህ ጸሎታቸውን ስማ፤ እንድታደርግላቸው የሚለምኑህን ስማ፤ ርዳታም አድርግላቸው፡፡
\v 37 ሰው ሁሉ ኃጢአት ማድረጉ እውነት ነው፡፡ ስለዚህ ሕዝብህ አንተ ላይ ኃጢአት ቢያደርጉ፣ አንተም ተቆጥተህ በጠላቶቻቸው እጅ እንዲወድቁ ብታደርግና ጠላቶቻቸው ሩቅ ወዳሉ አገሮቻቸው ቢወስዷቸው፣
\v 38 በእነዚያ ሩቅ አገሮች ሆነው፣ ‹ኃጢአት ፈጽመናል፤ ክፉ ነገር አድርገናል ቢሉ፣
\v 39 ከልባቸውም ቢጸጸቱ፣ ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠሃት ምድር፣ አንተ ወደ መረጥሃት ወደዚህች ከተማ፣ ማደሪያህ እንደሆን እኔ ለአንተ ወደ ሠራሁልህ ወደዚህ ቤተ መቅደስ ፊታቸውን መልሰው ቢጸልዩ፣
\v 40 ከማደሪያህ ከሰማይ ጸሎታቸውን ስማ፤ ከአንተ ርዳታ ሲለምኑ ስማቸው፤ የለመኑህን አድርግላቸው፤ አንተ ላይ በደል የፈጸሙ ሕዝብህን ይቅር በል፡፡
\v 41 አሁንም አምላኬ ሆይ፣ በዚህ ስፍራ ስንጸልይ ተመልከተን፣ እባክህን ስማን፡፡
\v 42 አምላካችን ያህዌ ሆይ፣ አሁንም፣ አንተ ኃያል መሆንህን ከሚያሳየው ከዚህ ታቦት ጋር ወደ ማረፊያ ቦታህ ውረድ፡፡ አምላካችን ያህዌ ካህናትህ አንተ እንዳዳንሃቸው በግልጽ እንዲያውቁ አድርግ፡፡

1
07/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 7

View File

@ -91,6 +91,8 @@
"06-26",
"06-28",
"06-32",
"06-34"
"06-34",
"06-36",
"07-title"
]
}