Wed Jul 04 2018 13:39:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
cd8f0d22ce
commit
82fb5c7351
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 32 ሕዝቡ ያመጣው የሚቃጠል መሥዋዕት ብዛት ሰባ ወይፈን፣ አንድ መቶ አውራ በግ፣ ሁለት መቶ ተባዕት ጠቦት ነበር፡፡
|
||||
\v 33 በተጨማሪ ለያህዌ ክብር እንዲቀደሱና መሥዋዕት እንዲሆኑ ስድስት መቶ ወይፈኖች፣ ሦስት ሺህ በጐችና ፍየሎች አምጥተው ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 34 የሚቃጠል መሥዋዕት የሚሆኑትን እንስሶች ቆዳ ለመግፈፍ በቂ ካህናት አልነበሩም፤ ሥራው እስኪጠናቀቅና ያህዌን ለማክበሩ ሥራ ራሳቸውን ያነጹ ካህናት እስከሚገኙ ድረስ ሌዋውያን ይረዱአቸው ነበር፤ በመንጻት ረገድ ከካህናት ይልቅ ሌዋውያን ዘወትር ዝግጁዎች ነበሩ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 35 ከሚቃጠል መሥዋዕቱ በተጨማሪ ካህናቱ የኅብረት መሥዋዕት እንዲሆኑ እንስሶቹን ስብ አቃጠሉ፤ የመጠጥ መሥዋዕትም አቀረቡ፡፡ በዚህ መንገድ የቤተ መቅደስ አምልኮ እንደ ገና ተጀመረ፡፡
|
||||
\v 36 ቤተ መቅደሱን የማደሱና የመጠገኑ ሥራ እንዲቀላጠፍ እግዚአብሔር ስለረዳቸው ሕዝቅያስና የይሁዳ ሰዎች እጅግ ተደሰቱ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 30 \v 1 \v 2 \v 3 ንጉሥ ሕዝቅያስና ባለ ሥልጣኖቹ፣ እንዲሁም በኢየሩሳሌም የተሰበሰቡ ሌሎች ሁሉ የፋሲካን በዓል ማክበር ፈለጉ፡፡ ሆኖም፣ ብዙዎቹ ካህናት ራሳቸውን የማንጻት ሥርዐት ባለ መፈጸማቸውና በዚያ ላይ ደግሞ ብዙ ሰው ወደ ኢየሩሳሌም ስላልመጣ የበዓሉን ሥራ ማከናወን አልተፈቀደላቸውም ነበር፤ ስለዚህም በተለመደው ወቅት ፋሲካን ማክበር አልቻሉም፡፡ ስለሆነም በዓሉን በሚቀጥለው ወር ለማክበር ወሰኑ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ምዕራፍ 30
|
|
@ -332,6 +332,10 @@
|
|||
"29-25",
|
||||
"29-27",
|
||||
"29-29",
|
||||
"29-31"
|
||||
"29-31",
|
||||
"29-32",
|
||||
"29-34",
|
||||
"29-35",
|
||||
"30-title"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue