Wed Jul 04 2018 10:58:18 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
kaleab 2018-07-04 10:58:18 +03:00
parent dae9fbbc6a
commit 748119840e
5 changed files with 12 additions and 1 deletions

2
22/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 እግዚአብሔር አካዝያስ እንዲሞት ያደረገው ኢዮራምን ለመጠየቅ ወደዚያ በመሄዱ ነበር፡፡ አካዝያስ እዚያ ሲደርስ ከኢዮራም ጋር የአክዓብን ልጆች ሁሉ እንዲያጠፋ ያህዌ ያስነሣው የናምሲ ልጅ ኢዩን ለማግኘት ሄደ፡፡
\v 8 ኢዩና አብረውት የነበሩ ሰዎች የአክዓብን ዘሮች እያጠፉ በነበረበት ጊዜ፣ የይሁዳ መሪዎችንና የአካዝያስን ዘመዶች ልጆች አግኝተው ሁሉንም ገደሏቸው፡፡

1
22/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 9 ከዚያም ኢዩ አካዝያስን ለመፈለግ ሄደ፤ ወታደሮቹም በሰማርያ ከተማ ተደብቆ አካዝያስን አገኙት፡፡ ወደ ኢዩ አምጥተውም ገደሉት፡፡ ‹‹ያህዌን ደስ ያሰኘው የኢዮሳፍጥ ልጅ በመሆኑ መቀበር ይገባዋል›› በማለት ሬሳውን ቀበሩት፡፡ ከዚያ በኃላ ከአካዝያስ ዘር የይሁዳ ንጉሥ ለመሆን ዐቅም ያለው ሰው አልተገኘም፡፡

3
22/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 10 የአካዝያስ እናት ጐቶልያ ልጅዋ መገደሉን ስትሰማ ንጉሥ ሊሆኑ ይችላሉ የሚባሉ የአካዝያስን ቤተ ሰብ አባሎች ሁሉ እንዲገደሉ አዘዘች፡፡
\v 11 ይሁን እንጂ፤ የንጉሥ ኢዮራም ልጅ ዮሳቢት፣ የንጉሥ አካዝያስን የመጨረሻ ልጅ ኢዮአስን ከሚገዶሉት ሌሎች የንጉሡ ልጆች መካከል ከሞግዚቱ ጋር ወስዳ በቤተ መቅደስ አጠገብ ባለ መኝታ ቤት ውስጥ ደበቀችው፡፡ የንጉሥ ኢዮሮም ልጅና የካህኑ የዮዳሄ ሚስት የነበረችው ዮሳቢት የአካዝያስም እኅት ስለ ነበረች፣ ሕፃኑን ወስዳ መደበቅ ቻለች፤ በዚህ ምክንያትም በጐቶልያ ከመገደል ዳነ፡፡
\v 12 ጐቶልያ ይሁዳን በገዛችበት ዘመን ስድስት ዓመት ሙሉ እዚያ ተደብቆ ኖረ፡፡

1
23/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 23

View File

@ -246,6 +246,10 @@
"22-title",
"22-01",
"22-04",
"22-06"
"22-06",
"22-07",
"22-09",
"22-10",
"23-title"
]
}