Wed Jun 27 2018 12:13:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
kaleab 2018-06-27 12:13:11 +03:00
parent 3a341d12cf
commit 55d379da72
4 changed files with 9 additions and 1 deletions

2
11/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 20 በኃላም ሮብዓም ማዕካ የምትባለውን የአቤሴሎም ልጅ አግብቶ፣ አቢያ፣ ዓታይ፣ ዚዛና ሺሎሚት የሚባሉ አራት ወንዶች ልጆች ወለደ፡፡
\v 21 ሮብዓም ከሌሎች ሚስቶቹና ዕቁባቶቹ ይበልጥ ማዕካን ይወድ ነበር፡፡ በጠቅላላው ዐሥራ ስምንት ሚስቶችና ስድሳ ዕቁባቶች፣ ሃያ ስምንት ወንዶችና ስድሳ ሴት ልጆች ነበሩት፡፡

2
11/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 22 ቀጣዩ ንጉሥ እርሱ እንዲሆን ይፈልግ ስለ ነበር፣ ሮብዓም አቢያ የተባለው ወንድ ልጁን የታላላቅና የታናናሽ ወንድሞቹ አለቃ አደረገው፡፡
\v 23 ሮብዓም ማስተዋል ባለበት ሁኔታ ከወንዶች ልጆቹ አንዳንዶቹን ዙሪያውን በግንብ በተከለሉ የይሁዳና የብንያም ነገዶች ላይ ሾማቸው፡፡ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ በልግስና ሰጣቸው፤ ብዙ ሚስቶችንም አጋባቸው፡፡

1
12/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 12

View File

@ -142,6 +142,9 @@
"11-11",
"11-13",
"11-16",
"11-18"
"11-18",
"11-20",
"11-22",
"12-title"
]
}