Wed Jul 04 2018 10:40:17 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
619837e5b8
commit
2822a39706
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 11 የያህዌ በሆነ ነገሮች ሁሉ ላይ፣ ሊቀ ካህኑ አማርያ፣ የንጉሡ በሆነው ነገር ሁሉ ላይ፣ የእስማኤል ልጅ ዝባድያ በላያችሁ ተሹመዋል፡፡ ሌዋውያኑ ይረዷችኃል፡፡ በርትታችሁ ሥሩ፤ ሥራቸውን በሚገባ የሚፈጽሙትን ያህዌ ይርዳቸው፡፡››
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 20 \v 1 ከዚያ በኃላ የሞዓብና የአሞን ሰራዊት፣ እንዲሁም በኤዶም አጠገብ ካለው መዑን ጥቂት ወታደሮች የኢዮሳፍጥን ሰራዊት ለመውጋት መጡ፡፡
|
||||
\v 2 አንዳንድ ሰዎች ወደ ኢዮሳፍጥ መጥተው፣ ‹‹አንተን ለመውጋት ግዙፍ ሰራዊት መጥቷል፤ የመጡት ከሙት ባሕር ወዲያ ማዶ ካለው የኤዶም አውራጃ ነው፡፡ እነሆም ሐሴሶን ታማር በተባለው በዐይንጋዲ ናቸው›› አሉት፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
3. ኢዮሳፍጥ በጣም ፈራ፤ ምን ማድረግ እንዳለበትም ያህዌን ለመጠየቅ ወሰነ፡፡ የይሁዳ ሰዎች ሁሉ እንዲጾሙ ዐወጀ፡፡
|
||||
4. የይሁዳ ሰዎች ሁሉ ያህዌ እንዲረዳቸው ለመጠየቅ ተሰበሰቡ፡፡ ከያህዌ ርዳታ ለመለመን ከይሁዳ ከተሞች ሁሉ ወደ ኢየሩሳሌም መጥተው ነበር፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ምዕራፍ 20
|
|
@ -212,6 +212,10 @@
|
|||
"19-title",
|
||||
"19-01",
|
||||
"19-06",
|
||||
"19-08"
|
||||
"19-08",
|
||||
"19-10",
|
||||
"19-11",
|
||||
"20-title",
|
||||
"20-01"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue