Wed Jun 27 2018 11:47:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
kaleab 2018-06-27 11:47:11 +03:00
parent bfcb2defed
commit 12fbfe4a76
5 changed files with 15 additions and 4 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 13 \v 14 \v 15 ዝናብ እንዳይዘንብ ባደርግ፣ ወይም አንበጣ እህላችሁን እንዲበላ ባዝዝ፣ በሕዝቤ መካከል ቸነፈር ብሰድ፣
14. የእኔ የሆኑት ሕዝቤ በኃጢአታቸው ቢጸጸቱና ኃጢአት ማድረጋቸውን ቢተዉ፣ ይቅር እንድላቸውም ቢለምኑኝ፣ በእርግጥ በሰማይ ሆኜ እሰማቸዋለሁ፡፡ ኃጢአታቸውን ይቅር እላለሁ፤ እንደ ገና እባርካቸዋለሁ፡፡
15. በዚህ ቦታ የሚያቀርቡትንም ጸሎት እሰማለሁ፤
\v 13 ዝናብ እንዳይዘንብ ባደርግ፣ ወይም አንበጣ እህላችሁን እንዲበላ ባዝዝ፣ በሕዝቤ መካከል ቸነፈር ብሰድ፣
\v 14 የእኔ የሆኑት ሕዝቤ በኃጢአታቸው ቢጸጸቱና ኃጢአት ማድረጋቸውን ቢተዉ፣ ይቅር እንድላቸውም ቢለምኑኝ፣ በእርግጥ በሰማይ ሆኜ እሰማቸዋለሁ፡፡ ኃጢአታቸውን ይቅር እላለሁ፤ እንደ ገና እባርካቸዋለሁ፡፡
\v 15 በዚህ ቦታ የሚያቀርቡትንም ጸሎት እሰማለሁ፤

3
07/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 16 በዚህ ቤተ መቅደስ እኖራለሁ፤ ለራሴ ቀድሼዋለሁ፤ ለዘላምም እጠብቀዋለሁ፡፡
\v 17 አንተንም እንደ አባትህ እንደ ዳዊት ለእኔ ብትታዘዝ፣ ያዘዝሁህንም ሁሉ ብታደርግ፣ ለሕጐቼ ለሥርዓቶቼም ሁሉ ብትታዘዝ፣
\v 18 ልጆችህ ሁሌም ነገሥታት እንዲሆኑ አደርጋለሁ፤ ከዘሮችህ የሚገኙ ሰዎች ሁሌም የእስራኤል ንጉሦች ይሆናሉ›› በማለት ለአባትህ ለዳዊት ቃል የገባሁለትም ይህንኑ ነበር፡፡

4
07/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 19 እናንተ እስራኤላውያን ከእኔ ብትመለሱ፣ ለሰጠኃቸው ሥርዓቶቼና ሕጐቼ ባትታዘዙ፣ ሌሎች አማልክትን ብታመልኩ፣
\v 20 ለእናንተ ከሰጠሁት ከዚህ ምድር አስወጣችኃለሁ፤ ለእኔ ለራሴ የቀደሰሁትን ይህን ቤተ መቅደስ እንቃለሁ፡፡ በደረሰበት ነገር አሕዛብ እንዲስቁ አደርጋለሁ፡፡
\v 21 ምንም እንኳ አሁን፣ ይህ ቤተ መቅደስ እጅግ ያማረ ቢሆንም፣ ይህ በሚሆንበት ጊዜ፣ በዚያ የሚያልፉ ሰዎች በጣም ይገረማሉ፤ ‹በዚህ አገርና በዚህ ቤተ መቅደስ ያህዌ እንዲህ ያለ ክፉ ነገር ያደረገው ለምንድነው? ይላሉ፤
\v 22 ሌሎቹም ሰዎች፣ ‹እንዲህ የሆነው፣ አባቶቻቸውን ከግብፅ ያወጣቸውን የአባቶቻቸውን አምላክ ያህዌን ትተው፣ ሌሎች አማልክትን በማምለካቸውና እነርሱን ደስ ለማሰኘት በማሰባቸው ነው፡፡ ያህዌ እንዲህ ያለ ጥፋት እንዲደርስባቸው ያደረገው በዚህ ምክንያት ነው›› በማለት ይመልሱላቸዋል፡፡

1
08/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 8

View File

@ -98,6 +98,9 @@
"07-04",
"07-07",
"07-08",
"07-11"
"07-11",
"07-13",
"07-16",
"07-19"
]
}