Fri Sep 30 2016 12:25:48 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 12:25:49 +03:00
parent 67d0b5080f
commit 7207ac900b
5 changed files with 23 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡11-13",
"body": ""
"body": "ሴቶችም በተመሳሳይ መልኩ \nበዚህ ሥፍራ ላይ “ሴቶች” የሚለው ቃል የሚያመለክተው አጠቃላይ ሴቶችን ቢሆንም በተለይ ግን የዲያቆናት ምስተፐች ወይም ሴት ዲያቆናትን የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: \"በተመሳሳይ መልኩም ምስቶችም መሥፈረት አላቸው\" ወይም \"ሴት ዲያቆናትም እንደ ወንድ ዲያቆናት መሥረት አላቸው፡፡\"\nትክክለኛ ባሕርይ \n\"በትክክል መፈጸም\"\nየማይሳደቡ\n\"ስለ ሌሎች ሰዎች ክፉ የሆነ ነገር የማይናገሩ\"\nልከኞች\n\"ከመጠን በላይ የሆነ ነገርን የማደርጉ\"\nየአንድ ምስት ባል\nየአንድ ምስ ባል፡፡ ይህ ምስት የሞተባቸውን፣ የተፋቱ ወይም ፈጽሞ ያለገቡ ወንዶችን ያመልክት አያመልክት ምንም የሚታወቅ ነገር የለም፡፡ \nልጆቻቸውን እና ቤታቸውን በአግባቡ ማስተዳደር የሚችል\n\"ልጆቻቸውን እና በቤታቸው ውስጥ ያሉትን ሌሎች ሰዎችን መንካከብ እና መመራት የሚችሉ፡፡\"\nእንዲህ ያሉ ሰዎች\n\"እንዲህ ያሉ ሰዎች\" ወይም \"ኤጴስ ቆጶሶች፣ ዲያቆናት እና ሴት ዲቆናት” ወይም \"የቤተ ክርስቲያን መሪ የሆኑ ሰዎች\"\nለራሳቸው የያገኛሉ\n\"ለራሳቸው ይቀበላሉ\" ወይም \"ለራሳቸው ያተርፋሉ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:1ti:03]]\n"
}
]

6
03/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡ 14-15",
"body": "እነዚህን ነገሮች ጽፌልሃለሁ\n\"እነዚህም መመሪያዎችን ጽፌልሃለሁ\"\nወደ እናንት በቶሎ እመጣ ዘንድ ተስፋ አደርጋለሁ\n\"ምንም እንኳ ወደ እናንተ በቶሎ እንድመጣ ተስፋ ባደርግም\"\nነገር ግን ከዘገየሁ\n\"ይሁን እንጂ በቶሎ መምጣት ካልቻልኩኝ\" ወይም \"ይሁን እንጂ ወደ እናንተ ዘንድ በቶሎ እንዳልመጣ የተከለከልኩ እንደሆነ\"\n. . . ዘንድ እጽፍልሃለሁ፡፡ \n\"ለዚህ ዓላማ እጽፍልሃለሁ፡፡\"\nየእግዚአብሔር ቤት...በዚህ ልመራ ይገባዋል\n\"የእግዚአብሔርን ቤተሰብ በዚህ መሠረት ልትመራው ይገባል\"\nበእውነት ዓምድና መሠረት\nይህ ምሳሌያዊ ንግግር እግዚአብሔር እውነቱን የገለጸበት ትልቅ፣ ጠንከራ መሠረትን ያሳያል፡፡ ይህ መሠረት የተለያዩ ክፍሎች፣ መሠረት እና ዓምድ አለው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]], [[:en:ta:vol2:translate:figs_synecdoche]])\n[[:en:bible:questions:comprehension:1ti:03]]\n"
}
]

6
03/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡ 16-16",
"body": "በሥጋ\n\"እንደ እውነተኛ የሰው ልጅ\"\nእግዚአብሔርን የመምሰል ምስጥር ያለጥርጥር ታልቅ ነው\n\"ስለ እምነታችን እግዚአብሔር የገለጠልን እውነት ትልቅ ነው\"\nበመንፈስ የጸደቀ\n\"ኢየሱስ ስለ ራሱ ማንነት የተናገረውን ነገር መንፈስ ቅዱስ አረጋግጧል\"\nበአሕዛብ ሁሉ ዘንድ የተሰበከ\n\"በተለያዩ ሀገራት ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ለሌሎች ሰዎች ስለ ኢየሱስ ተናግረዋል\"\nበዓለም ሁሉ የታመነ\n\"በዓለማችን የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች በኢየሱስ አምነዋል\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:1ti:03]]\n"
}
]

6
04/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -51,6 +51,9 @@
"03-01",
"03-04",
"03-06",
"03-08"
"03-08",
"03-11",
"03-14",
"03-16"
]
}