Fri Sep 30 2016 12:03:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 12:03:40 +03:00
parent 81c83864f0
commit 5e67030d27
5 changed files with 23 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 8-10",
"body": ""
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nጳውሎስ ስለ ሴቶች ልዩ የሆነ መመሪያዎችን ሰጥቷል፡፡\nበሁሉም ሥፍራ ያሌ ሰዎች\n\"በሁሉም ሥፍራ ያሉ ወንዶች\" ወይም \"በሁሉም ቦታ ያሉ ወንዶች\"\nማንሣት\n\"መዘርጋት\"\nቅዱሳን እጆች\n\"ለእግዚአብሔር የተለዩ እጆች፡፡\" ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ኃጢአትን ያስወገደ ሰውን ያመለክታል፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]])\nከቁጣ እና ከመጠራጠር ውጪ\n\"ቁጣን ከመግለጽ ውጪ እና ከሌሎች ጋር ከመጣላት ውጪ\" ወይም \"በሌሎች ላይ ከመቆጣት እና እግዚአብሔር ከመጠራጠር ውጪ\"\nበትህትና\n\"ለእነርሱ የተሳሳተ ትኩረት የሚሰጥ ምልክት በማያሳይ መልኩ\" ወይም \"ለሰዎች እና ለእግዚአብሔር ተገቢ ክብር በሚያሳይ መልኩ\"\nበሽሩባ ሳይሆን\n\"ጸጉራቸው ለማስዋብ ከፍተኛ ጥረት ከማድረግ ይልቅ፡፡” working overly hard to make their hair look good.\" ሽሩባ መሠረት ሴት ልጅ ለጸጉሯ ትኩረት መስጠቷ የሚታይበት አንዱ መንገድ ብቻ ነው፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]])\nበመልካም ሥራችን መልካምነቱን መግለጥ\n\"መልካም ነገሮችን በማድረግ የእግዚአብሔር መሆናቸውን ማሳየት\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:1ti:02]]\n"
}
]

6
02/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 11-12",
"body": "አንድት ሴት ይህንን ልትማር ይገባታል\n\"ሴት ልጅ ይህንን ትማር\" ወይም \"ሴት ልጅ ይህንን መማር ይኖርባታል\"\nበዝምታ\n\"በጸጥታ\" ወይም \"ጸጥ ባለ ባሕርይ\"\nበነገር ሁሉ እየተገዛች\n\"እግዚአብሔር ያዘዘውን ነገር ሁሉ ለመታዘዝ ዝግጁ እየሆነች\"\nአንድት ሴት ይህንን እንድታደረግ አልፈቅደም\n\"ሴት ልጅ ይህንን እንድታደረግ አልፈቅደም\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:1ti:02]]\n"
}
]

6
02/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "1ኛ ጢሞቴዎስ 2፡ 13-15",
"body": "በመጀመሪያ የተፈጠረው አዳም ነውt\n\"እግዚአብሔር በመጀመሪያ የፈጠረው አዳምን ነው\" ወይም \"በእግዚአበብሔር በመጀመሪያ የተፈጠረው አዳም ነው\"\nከዚያ ሔዋን\n\"ከዚያ ሔዋን ተፈጠረች\"\nእንዲሁም የታለለው አዳም አልነበረም\n\"በእባቡ የተታለለው አዳም አልነበረም\"\nበመተላለፍ ፈጽመው ተሳሳቱ\n\"ፈጽሞ በመተለሏ ምክንያት የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ተላለፉ፡፡\" የዚህ ንዑስ ዓረፍተ ነገር ዋና ነጥብ የእግዚአብሔር ሕግ የተላለፈችው ሔዋን እንጂ አዳም አይደለም፡፡ \nልጅ በመውለድ ትድናለች\n\"በተለመደው የሕይወት መንገድ ውስጥ እግዚአብሔር ደንነቷን ይጠብቃል፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]])\nበዚህ መንገድ የቀጠለ እንደሆነ \n\"በዚያው ከጸኑ\" ወይም \"በዚያ መንገድ መኖሩ ከቀጠሉ\"\nበእምነትና በፍቅር በቅድስና \n\"በኢየሱስ በማመን እና እርስ በእርስ በመዋደድ እና የቅድስና ሕይወትን በመኖር\"\nራሳቸውን እየገዙ\n\"ራስን በመግዛት\" ወይም \"መልካም የሆነውን ነገር በማወቅ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:1ti:02]]\n"
}
]

6
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡ 1-3",
"body": ""
}
]

View File

@ -44,6 +44,9 @@
"01-15",
"01-18",
"02-01",
"02-05"
"02-05",
"02-08",
"02-11",
"02-13"
]
}