Fri Sep 30 2016 11:59:40 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 11:59:40 +03:00
parent eb0a0c54d4
commit 048396faa7
5 changed files with 23 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "1ኛ ጢሞቴዎስ 1፡ 12-14",
"body": ""
"body": "አያያዥ ዓረፍተ ነገር:\nጳውሎስ ባለፉት ጊዜያት እንዴት እንደሠራ በመናገር ጢሞቴዎስ ለእግዚአብሔር ታማኝ ይሆን ዘንድ ያበረታታዋል፡፡ \nእኔ አመሰግናለሁ\n\"አመሰግናለሁ\" ወይም \"እኔ አመሰግናለሁ\"\nተማኝ አድርጎ ቆጥሮኛልና\n\"ታማኝ አድርጎ ቆጥሮኝ\" ወይም \"ታማን እንደሆንኩ ቆጥሮ\"\nበአገለግሎቱ ላይ ሾመኝ\n\"እንዳገለግል ሾመኝ\" ወይም \"በአገልግሎት ላይ ሾመኝ\"\nእኔን ከዚህ በፊት አሳዳጅ የነበርኩትን\n\"በክርስቶስ ላይ ክፉ ክፉ ነገሮችን የተናገርኩትን ሰው\" ወይም \"እኔን ባለፉት ዘመናት ተሳዳቢ የነበርኩትን ሰው\"\nአደገኛ ሰው\n\"ሌሎች ሰዎችን የሚጎዳ ሰው፡፡\" ይህ ሌሎች ሰዎን የመጉዳት መብት አለኝ ብሎ የሚያምን ሰው ነው፡፡\nነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁት ምህረትን አገኘሁ፥ \nአማራጭ ትርጉም: \"በኢየሱስ የማላምን በመሆኔ ምክንያት እና የማደርገውን ነገር የማላውቅ በመሆነ ከኢየሱስ ዘንድ ምሕረትን አገኘሁ፡፡\"\nምሕረትን አገኘሁ\nአማራጭ ትርጉም: \"ኢየሱስ ምሕረት አሳየኝ\" ወይም \"ኢየሱስ ማረኝ\"\nነገር ግን ጸጋ\n\"እና ጸጋ\"\nከእምነትና ከፍቅር ጋር አብልጦ በዛ። \n\"በጣም በዛ\" ወይም \"ከበቂ በላይ ሆነ\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:1ti:01]]\n"
}
]

6
01/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "1ኛ ጢሞቴዎስ 1፡ 15-17",
"body": "ይህ መልእክት የታመነ ነው\n\"ይህ ዓረፍተ ነገር እውነት ነው\"\nሁሉም ሰው ሊቀበለው የተገባ ነው\n\"ያለምንም ጥርጥር መቀበል ይቻላል\" ወይም \"በሙሉ መተማመን ልቀበሉት የተገባ ነው\"\nበመጀመሪያ ምሕረት ተሰጠኝ\n\"በመጀመሪ እግዚአብሔር ምሕረቱን አሳየኝ\" ወይም \"በመጀመሪያ ከእግዚብሔር ዘንድ ምሕረትን አገኘሁ\"\nለዘመናት ንጉሥ የሆነ \n\"ዘላለማዊ ንጉሥ\" ወይም 'ለዘላለም ዋና ገዥ የሆነ\"\nክብር እና ምስጋና\n\"እርሱ ልመሰገን እና ልከበር ይገባዋል\" ወይም \"ሰዎች ያክብሩት እነንዲሁም ምስጋነናን ያቅርቡለት\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:1ti:01]]\n"
}
]

6
01/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "1ኛ ጢሞቴወስ 1፡ 18-20",
"body": "በእናንተ ፊት ይህንን ትዕዛዝ አስምጫለሁ\n\"ይህ እኔ የሰጠኋችሁ ትዕዛዝ\" ወይም \"ይህ ለእናንተ የሰጠሁት ትዕዛዝ\"\nልጅ\nይህ “ወንድ ልጅ” ወይም “ሴት ልጅ” ከሚለው ቃል ይበልጥ ጠቅለል ያለ ሀሳብን በውስጡ ያዘለ ቃል ነው፡፡ ይሁን እንጂ በዚህኛውም መልኩ ከአባት ጋር ያለን ዝምድና የሚያሳይ ነው፡፡ ጳውሎስ ይህንን ለጢሞቴዎስ ያለውን ፍቅር ለማሳየት በምሳሌነት ተጥቅሞበታል፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nመልካም ጦርነት ተዋጋ\n\"የአንተን ጥረት በሚጠይቅ ዋጋ ያለው ጦርነት ውስጥ ተሳትፎ አድርግ\" ወይም \"ጠላቶችህን ለማሸነፍ ጠንክረህ ሥራ፡፡\" ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ያለው ትርጉም “ለጌታ ጠንክረህ ሥራ” (UDB)፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\n\nመርከብ አለ መሪ እንደሚጠፋ፥ በእምነት ነገር ጠፍተዋልና፤\n\nጳውሎስ የእመነት ሁኔታን ከድንጋይ ጋር እንደሚትላተም መረከብ በመመሠል ጽፏል፡፡ የዚህ ምሳሌያዊ ንግግር ትርጉሙ “በእምነታቸው ላይ የሆነ ነገር በጣም መጥፎ ነው” (UDB)፡፡ በእናንተ ቋንቋ ግልጽ ከሆነ ተመሳሳይ ምሳሌን መጠቀም ትችላለህ፡፡ (ተመልከት: [[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nመማር ይችላሉ\n\"እግዚአብሔር ሊያስተምራቸው ይችላል\"\n[[:en:bible:questions:comprehension:1ti:01]]\n\n"
}
]

6
02/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -39,6 +39,9 @@
"01-01",
"01-03",
"01-05",
"01-09"
"01-09",
"01-12",
"01-15",
"01-18"
]
}