\v 7 ከወቀሳ የራቁ እንዲሆኑ እነዚህን ነገሮች ስበክ፡፡ \v 8 ነገር ግን ማንም ለዘመዶቹ የሚያስፈልጋቸውን የማይሰጥ፣ ይልቁንም ለገዛ ቤተሰቡ የማያስብ እምነትን የካደ ከማያምን ሰው ይልቅ የከፋ ነው፡፡